1 በዘርፉ የ2009ን 2010 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት የግብር ካፋይነት ሰርተፊኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ማቅረብ የሚችል
2 የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 (መቶ) ብር ከፍሎ ከድርጅታችን ማተሪያል ፕላኒግ ግዥ ክፍል መዉሰድ ይቻላል:
3 ተጫራቶች 2% ብር የጨረታ ማስከበሪያ በስፒኦ (CPO) ወይ በጥሬ ገንዘብ ጨረታ ሰነድ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባችዋል
4 ተጫራቾች ኣሽናፊ መሆናቸዉ ከተገለፀላቸዉ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ 5% ዉል ማስከበሪያ በስፒኦ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ዉል ማሰር አለባቸዉ
5 ተወዳድሮ የሽነፉት ንብረት ወደ ኣዲግራት መድሃኒት ፋብሪካ በራሳቸዉ ሙሉ ወጪ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል
6 ላአሸነፉት ንብረት ክፍያ የሚፈፀመዉ በዉል መሰረት ንብረቱ በተጠቃሚ ዲፓርትመንት ተረጋግጦ ገቢ ሲሆን ነዉ
7 የጨረታ ሳፁን ክፍት ሆኖ የሚቆይበት ግዜ ከ 20/03/2010 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 10/04/2010 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሆኖ ጨረታዉ ሳፁን ከጥዋቱ 4:00 ተዘገቶ በዛው እለት በ 10/04/2010 ዓ/ም ከጥዋቱ 5:00 ሰዓት በአዲግራት በሚገኘዉ ፋብሪካዉ ስለሆነ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል ጨረታ ነገርግን ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ባይገኝም አብዛኛዎ ጨረታዉ ለመከፈት የሚያግድዉ ነገር የለዉም
8 የጨረታ ሰነድ ገቢ ማስገቢያ ቦታ ዓዲግራት ዋና ፋቢሪካ በማተርያል ፕላኒንግ ኦፊስ
9 ድርጅታችን ጨረታዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344454211 / 0344451690 በስልክ በመደወል ይቻላል
መመለስ