- ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት 2 ፅሕፈት መሳሪያዎች
- ሎት 3 የፅዳት እቃዎች
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የስራ ግብር የከፈሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸዉ
- ኣግባብነት ያለዉ የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- ተጫራቾች አሸነፊ ሁነዉ ሲገኙ ዉሉ ከታሰረበት ጀምሮ ለኤሌክትሮኒክስ በ10 ቀናት ለፅሕፈት መሳሪያዎች 10 ቀናት ለፅዳት እቃዎች በ5 ተካታታይ ቀናት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራች ለኤሌክትሮኒክስ እና ለፅሕፈት መሳሪያዎች 10,000.00 Â ለፅዳት 3000 ብር በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ተጨራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 50 ከፍሎ መቐሌ በሚገኘዉ በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 430 መዉሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፌርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሰረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ይህ ጨረታ በማስታወቂያ በወጣ በ16ኛዉ ቀን ሕዳር 15/2010 በ8:30 ታሽጎ በዕለቱ በ9:00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ይከፈታል
- አሸናፊዉ ያሸነፉትን እቃዎች መቐለ በሚገኘዉ የትግራይ ልማት ማሕበር ዋና ፅቤት ማድረስ ይጠበቅባቸዋል
- ፅሕፈት ቤቱ ከጠቅላላ ግዥ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ አለዉ
- አሰሪዉ ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታውን ኣይገደድም
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344406944መጠየቅ ይቻላል
መመለስ