የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸው HDP፣ የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ፣ የመኪና ጎማና ስፔር፣ እስቴሽነሪ፣ የፅዳት መገልገያዎች፣ ክሎሪን፣ የሞተር ሳይክል ስፔርና፣ መፅሄት ህትመትና ሌሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1 ጨረታ የሚከፈትበት የሚዘጋበት እንዲሁም ጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ኣዲስ አበባ ዉሃ መስኖ ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 04 ነዉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ኣዲስ አበባ ዉሃና መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 04 ወይም ሰቲት ሁመራ ዉሃና ፍሳሽ ፅህፈት ቤት ቢሮ ቁጥር 07 መዉሰድ የምትችሉ መሆኑ

3 የጨረታ ማስከበሪያ (Bid bond) 15,000 ኣሳራ ኣምስት ሺ ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ ማቅረብ የምትችሉ መሆን አለበት

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ መዉሰድ የምትችሉት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 7/3/2010 ዓም 4:00 ሰዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ሆኖ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑ

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሁሉት ኤንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንኝህ ኤንቨሎፖች አስተሻሸጋቸዉ አንድ ዓይነት የሆነ ዋናዉንና ቅጅዉን ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6 ይህ ጨረታ /3/2010 ዓም 4:00 ሰዓት ተዘግቶ /3/2010 ዓም 5:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ኣድስ አበባ ዉሃ መስኖና ኤሌትሪክ ሚኒስቴር ይከፈታል

7 የጨረታ የኣከፋፈት ሥረዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባለመገኘታቸዉ ሊቆም ኣይገባምÂ

8 ስርዝ ድልዝ ያለዉ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም

9 በጨረታ ሰነድ በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት

10 ፅሕፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

11 ለበለጠ መረጀ በስልክ ቁጥር 0344481963 0914741364 0945088481 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ

መመለስ
የጨረታ ምድብ