ጨረታ የወጣበት ቀን 14 02 2017
ስለዚህመስፈርቱንየምታሟሉህጋውያንተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉይጋብዛል።
መሟላትያለባቸውመስፈርቶች፡-
1. የታደሰንግድፈቃድማቅረብየሚችሉ።
2. የግብርከፋይመለያቁጥር /TIN NO/ ማቅረብየሚችሉ።
3. የታደሰየአቅራቢዎችሰርተፊኬትማቅረብየሚችሉ።
4. የቫትምዝገባምስክርወረቀትእናየነሐሴወር (2009 ዓ.ምቫትዲክላሬሽንማቅረብየሚችል።
5. የጨረታማስከበሪያለሎት-1. ሎት 3.ሎት 6.CPO ብር 10,000፣ሎት-2.ሎት -4.CPO ብር 5,000 እንዲሁምሎት-5.ሎት-7. CPO ብር 15,000 ማስያዝየሚችሉ።
6. ተወዳዳሪዎችለሎት-1. ሎት-2.ሎት- 4.ሎት-5.ሎት-6.ሎት-7.የጨረታውንፋይናንሻልአንድኦርጅናልናአንድኮፒዶክሜንትእንዲሁምለሎት -3/ኣንቲቫይረስ/ አንድኦርጅናልናአንድኮፒቴክኒካልእናፋይናንሻልዶክሜንትበሰምበታሸገኤንቨሎፕበተዘጋጀውየጨረታሳጥንውስጥበስራሰዓትየግዢንኡስየስራሂደትቢሮቁጥር-42 ማስገባትየምትችሉ።
7. ጨረታውበአዲስዘመንጋዜጣከታወጀበትቀንጀምሮÂ ለ15 ተከታታይቀናትÂ የሚቆይሆኖየመክፈቻቀንእናሰዓትእንዲሁምሌሎችአስፈላጊየሆኑመመሪያዎችበሙሉበሚሸጠውጨረታሰነድመመልከትይቻላል።
8. ተወዳዳሪዎችበተሰጠውዝርዝርስፔስፊኬሽንመሰረትየመወዳደሪያዋጋቸውንመሙላትይጠበቅባቸዋል።
9. ተወዳዳሪዎችየሚያስገቡትዋጋቫትእናየትራንስፖርትእንዲሁምሌሎችወጪዎችንያካተተመሆንአለበትካልሆነእንዳካተተይቆጠራል።
10. ተወዳዳሪዎችአሸናፊሁነውከተገኙውልከገቡበትቀንጀምሮየሚቆጠርለሎት-1. ሎት-2.ሎት-3.ሎት-4.ሎት-5.ሎት-6.በ20 ተከታታይቀናትሎት-7.ደግሞÂ በ45 ተከታታይቀናትÂ ውስጥማቅረብይጠበቅባቸዋል።ይህእንዳለሆኖሎት-7.ውስጥከሚገኙየሕትመትስራዎችየቲ-ሸርት፣አጀንዳእናፖስተርስራዎችብቻውልከገቡበትቀንጀምሮየሚቆጠርÂ በ15 ተከታታይቀናትÂ ማቅረብአለባቸው።
11. የጨረታሰነድዋጋየማይመለስብርÂ 100.00 /አንድመቶብር/Â ከፍለውከክልልትግራይጤናቢሮየግዥስራሂደትቢሮቁጥር -42 በስራሰዓትመግዛትይችላሉ።
12. መስሪያቤታችንቅድመክፍያ/Advance payment/ አይፈቅድም።
13. ቢሮውየተሻለአማራጭካገኘጨረታውንበሙሉምሆነበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው።እንዲሁም 20% መጨመርአልያምመቀነስይችላል።
14. ማንኛውምግልፅያልሆነጥያቄካላችሁጨረታሰነድየሚከፈትበትቀንከመድረሱከ5 ቀናትበፊትበፅሑፍማቅረብይጠበቅባቸዋል፣
15. ዋጋፀንቶየሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) 60 ቀናትይሆናል።
16. በእያንዳንዱንብረትአሸናፊይለያልበድምርወይምበጠቅላላአሸናፊአይደረግም።
ለበለጠመረጃየትግራይብሄራዊክልላዊመንግስትጤናቢሮ ስ.ቁ. 03-44-40-47-15 ደውለውመጠየቅይችላሉ።
የትግራይብሔራዊክልላዊመንግሥትየጤናቢሮ
መመለስ