ለኢትዩጵ ያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለትምህርታዊ ጎዞ ኣገልግሎት የሚሰጡ ኣዉቶብስ መኪና መስራቤታችን በሚያቀርበዉ ዝርዝር መሰረት በዉስን ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል ::
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 23, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 27, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ክራይ/
  • Print
  • Pdf

ጉዳዩ :  የመኪና   ኪራይ  አገልግሎት  ዉስን   ጨረታ ግዥ  ይመለከታል
ለኢትዩጵ
ያ ቴክኖሎጂ  ኢንስቲትዩት  ለትምህርታዊ  ጎዞ  ኣገልግሎት  የሚሰጡ  ኣዉቶብስ  መኪና  መስራቤታችን  በሚያቀርበዉ  ዝርዝር   መሰረት   በዉስን  ጨረታ  ኣወዳድሮ  ለመከራየት  ይፈልጋል  ሰለሆነም  ለመወዳደር  የሚፈልጉ  ሁሉ  ከዚህ  ደበዳቤ  ኣባሪ የተደረገዉ  ዝርዝር  የመወዳደሪያ  መመሪያ  መሰረት  እንድትወስዱ  ይጋብዛል  የጨረታ ሰነዱ ከንግድ  ምክር  ቤት  ወይም  ከኢትዩያ  የቴክኖሎጂ  መቐለ  ቢሮ ቁጥር   መዉሰድ  ይችላሉ::
1 ተወዳደሪዎች  በዘርፉ  የታደሰ  ንግድ  ፈቃድ  ኮፒ  ማቅረብ አለባቸዉ::
2 ተወዳዳሪዎች  VAT  ምስክር  ወረቀት  ማቅረብና  የመወዳዳሪያ  ዋጋቸዉ  VAT   ጨምረዉ  ማቅረብ  አለባቸዉ::
3 ተወዳዳሪዎች  የግብር  ከፋይ  ምስክር  ወረቀት ማቅረብ  አለባቸዉ::
4  ተወዳዳሪዎች  የታደሰ  ሊብሬና  ኢንሹራንስ   ማቅረብ  አለባቸዉ::
5  ተወዳዳሪዎች ጨረታዉ  ከተከፈተ በሃላ  ባቀረቡት  የመወዳደሪያ  ሓሳበ  ላይ  ለዉጥ  ወይም  መሻሻያ  ማድረግና  ከጨረታ  ራሳቸዉን  ማግለል   አይችሉም::
6  ተወዳዳሪዎች   ኢንስቲትዩቱ  ባቀረበዉ  ዝርዝር  የጉዞ  ዕቅድ  መግለጫ  መወዳደር  አለባቸዉ::
7  ተወዳዳሪዎች  የመዳደሪያ   ሃሳባቸዉ  የኢንስቲትዩቱ   ኦርጅናል  ማህተም  ያለበት  የጨረታ  ሰነድ ላይ ማሆን  አለበተ::
8 አሸናፊ  ድርጅት  ለጉዞዉ  የሚቀርበዉ  የቴክኒካል  ብልሽት  የሎለበት  መሆን  ይኖርበታል::
9  አሸናፊ  ድርጅት   በጉዞዉ ወቅት  የመኪና   ብልሽት  ቢያጋጥም  ወድያዉኑ የቴክኒካል  ብቃተ  ያለዉ  መኪና መተካተ  አለባቸዉ 
10  ተጫራቾች  ለኢትዩጵ
ያ ቴክኖሎጂ  ኢንስቲትዩት  መቐለ  ስም  የጨረታ  ማስከበሪያ  7000( ሰባት  ሺ  ብር)  ስፒኦ  አለባቸዉ::
11  አሸናፊ  ድርጅት  በጉዞዉ  ለነዳጅ   ለሹፌርና   ረዳት  የዉሎ  ኣበልና  ሎሎች  ወጪ  ራሱ  ይሸፍናል::
12 ዉስን ጨረታዉ  አየር  ላይ  የሚቆየዉ  ከጥር  20/2007 ዓ/ም  እስክ  ጥር  27/  2007 ዓ/ም  ባሉት  ቀናት  ነዉ::
13  ጨረታዉ  ጥር  28/ 2007 ዓ/ም  ከጥዋቱ  3:30  ተሀግቶ  ከጥዋቱ  4:00 ተጫራቾች  ወይም  ሕጋዊ  ወኪሎቻቸዉ  ባሉበት  ይከፈታል  ተጫራቾች  ባይገኙም  ጨረታዉ  በተያዘለት  የግዜ  ሰሌዳ  ይከፈታል::

መመለስ
የጨረታ ምድብ