ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ሃላ .የተ የ.ግል ማሕበር ለሰራተኛ አገልገሎት የሚዉል የተለያየ መጠንና ዓይነት ያለዉ ጋዎን : ቱታና የፀጉር መሸፈኛ ቆብ ግዥ ለመፈፀም ስለፈለገ ለዚህ ችሎታና : ልምድና ፍቃድ ያላቸዉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ፕርፖዛላቸዉ (Proposal ) እንዲያቀርቡ ይጋብዛል::
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 3, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 16, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/
  • Print
  • Pdf

ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ሃላ .የተ የ.ግል ማሕበር ለሰራተኛ አገልገሎት የሚዉል የተለያየ መጠንና ዓይነት ያለዉ ጋዎን : ቱታና የፀጉር መሸፈኛ ቆብ ግዥ ለመፈፀም ስለፈለገ ለዚህ ችሎታና : ልምድና ፍቃድ ያላቸዉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ፕርፖዛላቸዉ (Proposal ) እንዲያቀርቡ ይጋብዛል::

ስለሆነም መወዳደር የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች በሞሞላት መወዳደር ይችላል ::

1 የመንግስት በ 2007 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን ማያያዝ የሚችል::

2 ስራ ከመጀመሩ በፊት ሳምፕል ሰፍቶ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖሩበታል::

3 ጋዋንና ቱታና የወንዶች ቆብ ቴትሮን 6000 የዉጭ ጨረቅ እንዲሁም የሴቶች ቆብ ሽፎን ተጠቅሞ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖሩበታል::

4 ስፌቱ ለመድሀኒት ፋብሪካ የሚመች ማለትም በሚሰጠዉ ሳምፕል መሆን ይኖርበታል::

5 የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 (መቶ) ብር ከፍሎ ከድርጅታችን ማተሪያለ ፕላኒግ ዋና ክፍል ቢሮ መዉሰድ ይቻላል:

6 የጨረታ ሰነድ ጨረታን ካሸነፉ በሃላ ስራዉን ለማስረከብ የሚወስድባቸዉ ግዜ ግምት መግለፅ ይኖርበታል::

7 ተጫራቶች 10 % የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ በስፒኦ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አብረዉ ማያያዝ ይኖርባችዋል::

8 የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ 16/3/2007 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 16/4/2007ዓ/ም ከጥዋቱ 3:30

ጨረታዉ የሚከፈተዉ 16/ 3/2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት በአዲግራት በሚገኘዉ ፋብሪካዉ ስለሆነ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ጨረታ በሚከፈትበት ግዜ መገኘት አለባቸዉ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ባይገኝም አብዛኛዎ ከተገኘ ጨረታዉ ይከፈታል::

9 ጨረታ ማስገቢያ ቦታ ዓድግራት ዋና ፍብሪካ እና በኣካል ማስገባት የማይችሉ በፖስታ ሳ.ቁ 79 ቀደም ብሎ መላክ ይችላል::

10 አሸናፍዉ ድርጅት ወይም ግለ ሰብ ማሸነፉን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ስራዉን በአንድ ሳምንት ውስጥ መጀመር ይኖርበታል::

11 ድርጅታችን ጨረታዉ ነክፋል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

12 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344454211 / 0344451690 ብስራ ሰዓት መደወወል ይቻላል::


 

መመለስ
የጨረታ ምድብ