የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምርምር መሳሪያ ዕቃዎንን :የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 16, 2009 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 4, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:20000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 4, 2009 06:00 ከሰአት
  • ሕርሻ መሺነሪ/
  • Print
  • Pdf

በዚህ መሰረት የሚከተሉትን መሰፈርቶች የምታማሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

1 ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያቸዉን ሲያቀርቡ በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ የንግድ ፍቃድ የ ቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲሁም ወቅታዊ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ከሕዳር 15 2009 ዓም እስከ ታሕሳስ 04 2009 ዓም የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 9 መዉሰድ ይችላሉ

3 ጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ቢድቦንድ ወይም ጥሬ ገንዘብ 20000 ማስያዘ አለባቸዉ

4 የጨረታዉን ሰነድ ዋናዉንና ኮፒ ለየብቻዉ በሰም በታሸገ ኤነቨለፕ ማቅረብ አለባቸዉ

5 አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነታቸዉ በተገለፀበት ከ5 የስራ ቀናት ብሃላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ያሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10 ከመቶ የዉል ማስከበሪያ በመያዝ ቀርበዉ ዉል መፈፀም አለባቸዉ

6 ተጫራቾች በጨረታዉ ያሸነፋችሁት ንብረት ዉል ከተፈፀመበት በ 60 ተከታታይ ቀኖች ንብረት ወደ መጋዘን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል

7 ጨረታዉ ታሕሳስ 4 2009 ዓም 4:00 ተዘግቶ 4:30 ይከፈታል

8 መስራቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገ በጨረታዉ አይገደድም

ለበለጠ መረጃ 0344 402801 ወይም 0342 40Â 7026

መመለስ
የጨረታ ምድብ