እኖታት ን እኖታ በጎ አድራጎት ድርጅት የ 2016 በጀት ሂሳብዋን በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 16, 2009 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ኅዳር 25, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ኅዳር 25, 2009 06:00 ከሰአት
  • ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/
  • Print
  • Pdf

ከዚህ በታች በላዉ መስፈርት መሰረት እንትወዳደር እንጋብዛለን

1 የሙያ ማረጋገጫ

2 የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

3 የዘመኑ ግብር ስለመክፈሉ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ

4 የግብር ከፋይ ቁጥር ያለችሁ

5 ከፌደራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለችሁ

ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የምንቀበል ይሆናል

ስልክ 0344410263 0342405387 0342405377

መቀለ

መመለስ
የጨረታ ምድብ