በኢትዩጰያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዩጽያ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ትግራይ ማእከል መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ጎማ: ባትሪ: ከለማዳሪያና : ጭረት በጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 3, 2009 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 12, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 12, 2009 06:00 ከሰአት
  • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/
  • Print
  • Pdf

1 በመሆኑም ጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ እና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቸ በሥራ ሰዓት በማእከለ ጽ/ቤት ክልል ትግራይ ቢሮ ወይም GTZ የቁጠባ ቤቶች ዝቅ ብሎ በሚገኘዉ ጽ/ቤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ

2 ጨረታዉ ግንበት 12/3/2009 ዓም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:15 ሰዐት በትግራይ ማእከል ፅቤት ይከፈታል ስለዚህ የጥያጭ አፈፃፀም በጨረታ ሠነድ የተገለፀዉ መሠረት የሚያስፈልጉ መሆኑን እንገልፃለን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ የጠቅላላ ጨረታዉ ዋጋዉን 5% በሲፒኦ ማስያዝZ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች ከላይ የተገለፀዉን መጠን ብሙሉ ወይም በከፊ መጫረት ይችላል ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚቀጥለዉ ኣድራሻ መጠየቅ ይቻላል ስልከ ቁጥር 0344413779 / 0344412132ጫራሉላቸዉt rocessmernt process

t

መመለስ
የጨረታ ምድብ