1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50 በመክፈል ከመስከረም 24/2009 ዓም ጅምሮ መቐለ ከሚገኝዉ ዋና ፅቤት ግዥ ንብረት አቅርቦትና ቁጥጥር መምርያ ቢሮ ብሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ
2 ተጨራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሚያስገቡት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 5% በሲፒአ መልክ ለትራንስ ኢትዩጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ስም ማስያዝ አለባቸዉ
3 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸዉ በፖስታ አሽገዉ በግዢ ንብረት አቅርቦትና ቁጥጥር መምሪያ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2008 ዓም 8:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸዉ
4 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጥቅምት 3 ቀን 2009 ከ ቀኑ 8:30 ሰዓት መቀለ ዋና መስርያ ቤት በትንሽ አዳራሽ ይከፈታል (ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታዉ ይከፈታል)
5 የጨረታ አሸናፊ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ጨረታዉ ከሸነፈበት ቀን ጅምሮ በ5 ቀናት ዉስጥ በራሱ ማጓጓዣ በመጠቀም ያሸነፈበት ጠቅላላ (በሙሉ) ማንሳት አለበት
6 የጨረታ አሸናፊ ገንዘቡ ገቢ በማድረግ ጨረታዉ ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ዉስጥ በራሱ ማጓጓዣ በመጠቀም መንሳት አለበት በተቀመጠዉ ቀናት ካላነሳ ግን ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) ለኩባንያችን ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ለሁለተኛ አሸናፊ ይሰጣል
6 የዕቃዉ መጠን በርክክብ ጊዜ ከተጠቀሰዉ መጠን ሊበዛ እንደሚችል መገንዘብ አለባቸዉ
7 ኩባንያዉ ጨረታዉ በምሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
8 ማብራርያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0344408205/0914730007 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ
መመለስ