ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ፊልድ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ- ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ ኣገልገሎት መገልገያ የሆኑ በረከት ያሉ ጽሁፎች በመባዛተና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚሁ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 26, 2008 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 30, 2008 06:00 ከሰአት
  • ናይ ሕትመት ስራሕቲ/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ 2 የግብር ከፋይመለያ ቁጥር ያላችሁ ሁሉ እ.ኤ.ኣ ከነሓሴ 23/2008 ነሃሴ 30/2008 ድረሰ ባሉ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመዉሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዘ ጨረታዉ ነሃሴ 30/2008 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በእለቱ በ8:30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል

መመለስ
የጨረታ ምድብ