ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል

ሎት ቁጥር

   ዝርዝር

ማብራሪያ

1

Supply , Installation , Testing , Commissioning of , Electromechanical Equipment’s  (Booster Pump and Related pipes and Fitting ) for Edaga- Arbi Town Water Supply Project

Â

2

Supply , Installation , Testing , Commissioning of , Electromechanical Equipment’s  (Booster Pump and Related pipes and Fitting ) for ADI-REMTSE Town Water Supply Project

Â

3

Supply High pressure Air Comppressories Mounted on Separate Truck

Â

4

Supply for welding Machines , Dewatering Pump

Â

5

Supply for Drilling Accessories

Â

6

Supply for Soil & Rock Quality Testing Laboratory Equipments

Â

7

Supply for Wakie takie Radio ( የቅየሳ ሬድዩ)

Â

Â

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ የአቅራቢ ያላቸዉ

2 ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት( 1, 2, 3) ለእያንዳንዳቸዉ ብር 300,000.00 እንዲሁም (4, 5,6, 7) ለእያንዳንዳቸዉ ብር 30,000.00 በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንት ለብቻዉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብÂ አለባቸዉ

3 ተጫራቾች መቐለ ከተማ ቀበሌ 07 መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ አጠገብ ከሚገኘዉ ጽቤታችን በመቅረብ የማይመለስ ብር ለሎት( 1,2,3 )ለእያንዳንዳቸዉ ብር 300 ለሎት (4,5,6,7) ለእያንዳንዳቸዉ ብር 200 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 102 መዉሰድ ትችላላችሁ

4 ተጫራቾች የሚቀርቡት የጨረታ ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ለየብቻ ኦርጅናል ኮፒ ተዘጋጅቶ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባችሃል

5 የጨረታ ሳጥኑ 25/ 11 /2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም የጨረታ መስፈርቱን እስክተሟላ ድረስ ጨረታዉን ይከፈታል

6 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 ለተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር 0344 407761 መደወል ይችላሉ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s