የእንደርታ ወረዳ ፍርድ ቤት በኣዲጉደም ከተማ ጣቢያ ስዩም 250 ካሬ ሜትር ስፋትና ቤት በጨረታ አንዲሸጥ ኣዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 9, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 9, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: ዓዲ ጉዶም
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሰኔ 9, 2017 06:00 ጥዋት
  • የቤት/ህንፃ ሃራጅ
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቂያ

  • አፈጻጸም ከሳሽ፡ ካልኣዩ ገ/መድህን ጠበቃ ሕሩይ በርሀ
  • ኣፈጻጸም ተከሳሽ፡ ገ/መድህን ኣበበ ጠበቃ ሃፍቶም ስብሃቱ

በከሳሽና በተከሳሽ መካከል የኣፈጻጸም ክርክር በኣዲጉደም ከተማ ጣቢያ ስዩም ኣወሳኙ በምስራቅ፥ ሃይለስላሴ ኣብርሃ፤ በምዕራብ መንገድ ፤ በሰሜን ፥ ኣፈጻጻም ተከሳሽ ፤በደቡብ ፥መንገድ 250 ካሬ ሜትር ስፋትና ቤት በባለሙያ ተገምቶ በቀረበው መነሻ ዋጋ 1,608,781.10 በፊደል /አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ስምንት ሺ ሰባት መቶ ሰማንያ አንድ ብር ከአስር ሳንቲም ተጫርቶ ስለሚሸጥ ተጫራቾች ለ09/10/2017 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በቦታው ተገኝታችሁና በአካል ቀርባችሁ እንድትጫረቱ የእንደርታ ወረዳ ፍርድ ቤቱ ኣዟል።

የእንደርታ ወረዳ ፍርድ ቤት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s