የእትዩያ ንግድ ባንክ ባንኩ በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸዉ ንብረቶች አስተዳደር ከታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን በመቐሌ እና ሁመራ ከተማ የሚገኙትን መኖሪያ ቤቶች እና ድርጅት እንደሚከተለዉ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
| ለጨረታ የቀረበዉ ሕንፃ/ ንብረት አገልግሎት | ቤቱ/ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የቦታዉ ሰፋት ሜ2 | የካርታ /የባለቤትነት ማረገጋጫ ሠነድ ቁጥር | የጨረታ መነሻ ዋጋ | |||
ከተማ | ወረዳ | ቀበሌ | የቤት ቁጥር | |||||
1 | መኖሪያ ቤት | መቀሌ | ሐወልቲ |
| አዲስ | 289.05ካ.ሜ | 16381/03/10228 | 1,622,776.41 |
2 | መኖሪያ ቤት | ሁመራ | ሰቲት ሁመራ | 01 | አዲስ | 300ካ.ሜ | ሁማ/9779/አ -845/85 | 928,838.51 |
3 | መኖሪያ ቤት | ሁመራ | ሰቲት ሁመራ | 01 | አዲስ | 870ካ.ሜ | ሁማ/9778/አ -845/85 | 1,010,499.27 |
4 | መኖሪያ ቤት | ሁመራ | ሰቲት ሁመራ | 01 | አዲስ | 500ካ.ሜ | ሁማ/9916/አ -845/85 | 1,413,796.02 |
5 | መኖሪያ ቤት | ሁመራ | ሰቲት ሁመራ | 01 | አዲስ | 400ካ.ሜ | ሁማ/9194/አ -ባ-2/85 | 91,781.04 |
6 | መኖሪያ ቤት | ሁመራ | ሰቲት ሁመራ | 01 | አዲስ | 320ካ.ሜ | ሁማ/8060/አ -845/85 | 1,220,063.05 |
7 | ድርጅት | ሁመራ | ሰቲት ሁመራ | 01 | አዲስ | 400ካ.ሜ | ሁማ/8061/አ -845/86 | 1,546,650.31 |
ማሳሰቢያ
1 ማንኛዉም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛዉን በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
2 ጨረታዉ የሚካሄደዉ የኢትዩያ ንግድ ባንክ መቐሌ ዲስትሪክት በሚገኝበት ሕንፃ ላይ ነዉ
3 ተራ ቁጥር 1 የተመለከተዉን ቤት መቐሌ ከተማ እና ከተራ 2-7 የተመለከቱትን ቤቶች ሁመራ ከተማ በመገኘት መመልከት ይቻላል::
4 የጨረታዉን ሰነድ ሳሪስ ከሚገኘዉ ከኢትዩßያ ንግድ ባንክ ሕንፃ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ እና በመቐሌ ከተማ የዲስትሪክቱ ሕንፃ በሚገኝበት መቐሌ ቅርንጫፍ የማይመለስ ብር 100.00 /ኣንድ መቶ ብር / በመክፈል ከጥቅምት 01 ቀን 2007 ዓ/ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት መግዛት ይቻላል ::
5 የጨረታዉን ሰነድ መመለሻ ሰኞ ህዳር 01 ቀን 2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 2:30 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ጨረታዉ ማክሰኞ ሕዳር 2 ቀን 2007 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ በመቐሌ ዲስትሪክት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
6 የጨረታዉ አሸናፊዎች የብድር መስፈርት እስካሞሉ ድረስ ከፊል ብርድ ሊፈቀድላቸዉ ይችላል ሆኖም ብድሩ የሚፈቀደዉን ባንኩ የሚጠይቀዉን ማንኛዉም መስፈርት ለሚያሞላ ብቻ ነዉ::
7 ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በማንኛዉም ጊዜ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
8 በተራ ቁጥር 1 እና 7 ላይ ለተመዘገቡት ቤቶች የማሸናፊያ ዋጋ ላይ 15 % ቫት ተጨማሪ ይከፈላል::
9 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-4- 43-05 92 /011- 4 - 40 01 55 እና 034 -4 41- 06 02 የዉስጥ መስመር 119/ 120 ወይም በግንባር በመቅረብ መረዳት ይቻላል::
መመለስ