አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏
የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር AK/NU/PPAD/4042/02/2017

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ዝርዝር

ተ.ቁ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ቁጥር/ሎት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዓይነት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ መሸጫ ዋጋ በብር

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበርያ መጠን በብር

1

17

ለሪፈራል ና ሳይንስ ባለሙያዎች እና ሰራተኞች የሚውል ደንብ ልብስ ግዥ

500.00

100,000.00

2

18

የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ፕላስቲክ እና ትሮሊ

500.00

10,000.00

3

19

ሳብስቴሽን ትራንስፎርመር ግዥ

500.00

200,000.00

4

20

የመፃሕፍት ግዥ

500.00

80,000.00

5

21

የቴክስታይል፣ የጋርመንት እና የፋሽን ዲዛይን የላቦራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካሎች ግዥ

500.00

35,000.00

6

22

የወርክ ሾፕና የላቦራቶሪ እቃዎች ግዥ

500.00

30,000.00

7

23

የሰርቨይ መሳርያዎች እና የላቦራቶሪ እቃዎች ግዥ

500.00

80,000.00

8

24

የሳኒተሪ ማተርያሎች ግዥ

500.00

9,000.00

9

25

Water Quality Laboratory Equipment & chemicals ግዥ

500.00

25,000.00

10

26

የ FECE/Electrical. Networking & Computer Maintenance Laboratory Equipment ግዥ

500.00

30,000.00

11

27

የWaste Water Treatment Materials ግዥ

500.00

10,000.00

12

28

የGenerator and Maintenance ግዥ

500.00

10,000.00

13

29

የሕክምና መሳርያዎች Medical Equipment/

500.00

60,000.00

14

30

የነጭ ጤፍ ግዥ

500.00

250,000.00

15

31

የፎርኖ ዱቄት ግዥ

500.00

250,000.00

16

32

የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ

500.00

100,000.00

17

33

የተለያየዩ የባልትና ምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ

500.00

150,000.00

18

34

የተለያዩ የአትክልት ውጤቶች ምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ

500.00

80,000.00

19

35

የመኣድናት የላቦራቶሪ መሳርያዎች ግዥ

500.00

120,000.00

20

36

የስፖርት ማተርያሎች ግዥ

500.00

10,000.00

21

37

ለግብርና ኮሌጅ የሚያገለግሉ የላብራቶሪ እቃዎች

500.00

45,000.00

ስለዚህ

  1. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ከግዥ ከፍል ህንፃ ቁጥር 53፣ ቢሮ ቁጥር 002፣ ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ሰነዱ መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው።
  3. የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው።
  4. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው።
  5. ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል።
  6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚከፈተው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባለበት በግልጽ በአከሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን መክፈት አይስተጓጎልም፣
  8. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊ በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ-በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ የተገለጸው ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማሰከበሪያነት ያስያዘውን ገንዘብ አይመለሰለትም።
  9. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0913 574 560/0914 774 340 ደውለው ይጠይቁ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ

መመለስ
የጨረታ ምድብ