የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በማይ ሑሞር ሳይት የሚገኝ ጥልቅ የዉሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 25, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 9, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: ወልቃይት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 9, 2008 06:00 ከሰአት
  • ስራሕቲ ማይ/
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ስራ ፈቃደ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ :የቫት ምስክር ወረቀት ና የመንግስት ኣቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ ከፖስታዉ ጋር አሽገዉ ማቅረብ የሚችሉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዝብ ወይም የባንክ ወስትና ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከወልቃይት ስዃር ልማት ፕሮጀክት ፅ/ቤት ከተማ ማይ ጋባ ወይም ከመቀሌ የፕሮጀክቱ ማሰተባበሪያ ፅ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ

4 ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በመግለፅ በታሸገ አንቨሎፕ በመቀሌ የፕሮጀክት ማሰተባባሪያ ፅ/ቤት ለዚሁ ተብሎ በተጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ

5 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ ሚያዝያ 24/2008 ጀምሮ አስከ ጉንበት 08/2008 ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ጉንበት 09/2008 ከጠዋቱ 3:30 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8:30 ሰዓት በመቀሌ የፕሮጀክት ማስተባበርያ ፅቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

6 ተጫረቾች አሸናፊ መሆናቸዉ ከታወቀ ቀን ጀምሮ በሶሰት ቀናት ዉስጥ ዉል በማሰር ስራዉን በሁለት ሳምንት ዉስጥ ማጠናቀቅ አለበት

7 ፕሮጀክት የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

8 ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር

  • ለወልቃት ስካር ልማት ፕሮጀክት 03455920772 / 0345592075 / 0914723649 0910520195 / 0914780988
  • ለመቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344416452/0914780705 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ
መመለስ
የጨረታ ምድብ