በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኝ ለቢሮና ለመጋዘን የሚውል ኪራይ ማጫረት ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 26, 2017 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 3, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 3, 2017 04:15 ጥዋት
  • መኽዝን/ ገዛ/ህንፃ ክራይ/
  • Print
  • Pdf

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ

ለቢሮና ለመጋዘን ኪራይ  የሚሆን የጨረታ ማስታወቂያ 

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኝ ለቢሮና ለመጋዘን የሚውል ኪራይ ማጫረት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2-9:30 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በቅ/ጽ/ቤቱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ጨረታው 03/03/2017 ዓ.ም ከሰዓት በፊት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡15 ሰዓት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይከፈታል። ስለዚህ የጨረታ አፈጻጸሙ በጨረታ ሠነዱ በተገለፀው መሠረት የሚፈጸም መሆኑን እየገለጽን፣ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላ የጨረታ ዋጋውን 5% በ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚቀጥለው ስ/ቁ 0914724990 መጠቀም ይቻላል፡፡

አድራሻ

ሓሚዳይ ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት

መቐለ፣

መመለስ
የጨረታ ምድብ