የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 17, 2016 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 20, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 20, 2017 05:00 ጥዋት
  • ኢንዱስትሪን ፋብሪካ ሓራጅ/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

በአፈ/ከሳሾች፡- እነ ጌቱ ኪሮስ /178 ሰዎች/ እና

በአፈ/ተከሳሾች፡- እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ /3 ሰዎች/ በመካከላቸው ያለው የአፈፃፀም ክርክር በአ/ተከሳሽ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ ጂፒኤል ጫማ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም የሚታወቅ አዋሳኙ በምስራቅ ፕሎት፣ በምዕራብ ክፍት ቦታ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ክፍት ቦታ፣ የሚዋሰን ስፋቱ 8000 ካ/ሜ በመነሻ ዋጋ ብር 20,483,382.29 /ሃያ ሚሊዮን አራት መቶ ሰማንያ ሶስት ሺህ ሶስት መቶ ሰማንያ ሁለት ከ29/100/ በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ ለመጫረት የምትፈልጉ ለ20/01/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እስከ ረፋዱ 5፡00 ሰዓት ድረስ በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ስለሚሸጥ በቀንና ቦታው ላይ ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ውጤት ደግሞ ለ20/01/2017 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትሐብሔር ችሎት አዟል፡፡

የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትሐብሔር ችሎት

መመለስ
የጨረታ ምድብ