የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት ለመቸሌ መዛጋጃ ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ግልጋሎት የሚውሉ ፅሕፈት መሳርያ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ የስራ ዘርፍ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ /እንድትሳተፉ/ ይጋብዛል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 21, 2016 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 28, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 28, 2016 03:30 ጥዋት
  • ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
  • Print
  • Pdf

የፕሮፎርማ (Shoping) ማስታወቂያ

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት ለመቸሌ መዛጋጃ ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ግልጋሎት የሚውሉ ፅሕፈት መሳርያ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ የስራ ዘርፍ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ /እንድትሳተፉ/ ይጋብዛል።

ተፈላጊ መስፈርት

1. ኣቅራቢዎች የ2016ዓ/ም የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ፣ ቲን ቁጥር፣ የታደሰ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ ሻት ምዝገባና የቅርብ ግዜ ወር ሻት ዲክሌረሽን ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ፕሪፎርማዉ በዕለት 21/10/2016/ ዓ/ም እስከ ብዕለት 28/10/2016/ ዓ/ምክፍት ሆኖ ይቀያል ፡፡ የግዢ ፈፃሚ መ/ቤት ኣድራሻችን እንዳማርያም ቤተ ክርስትያን ኣካባቢ ኣዲሱ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 ሆኖ በዚሁ ዕለት ማለት 28/10/2016/ ዓ/ም ከቀን 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ 3፡30 ይከፈታል፣፣

3. እቃዎቹን በዝርዝር ስፐሲፊኬሽን በተገለፀው መሰረት ውል ካሰረበት ቀን ጀምሮ በ10ቀን ውስጥ ማስረከብ ይጠበቅበታል።

4. የፕሪፎርማዉ ፀንቶ የሚቆይበት ግዜ ፕሮፎርማው ከተከፈተበት ግዜ ኣንስቶ ለ15 ቀናት ይሆናል።

5. ተወደዳዳሪዎች የመወዳዳርያ ሰነዶችዉ የድርጅቱ ማህተምእናፌርማ ማስቀመጥ ኣለባቸዉ።

6. ለኣሸናፊ ድርጅቶች ሙሉ ለሙሉ በዉሉ መሰረት ስራውን ኣጠናቅቆ ማስገባቱንና ማስረከቡ ከተረጋገጠ በሃላ ቢበዛ 05 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ ይከፈለዋል።

7. ግዢ ፈፃሚው መስራቤት ከኣሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የእቃውን ጠቅላላ ብዛት እስከ 20% መቀንሶ ወይም መጨመር ይችላል፡፡

8. ፕርፎርማ የተክኒክ መስፈርቱን ካማሌት ኣቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበው ተጫራች ኣሸናፊ ይደረጋል።

9. ፅህፈት ቤታችን ፕሮፎርማ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣፣

10. ፅሕፈት መሳርያ በዝርዝር ስፔሲፊኬሽንና መጠን እንዲሁም የዋጋ መስጫ ሰንጠረዥ ከዚህ ገፅ ተያይዞ ይገኛል ለ

ፅሕፈት መሳርያ ሾፒንግ(ፕሪፎረማ)ዋጋ መስጫ ሰንጠረዝ

ተ.ቀየእቃዉ ዓይነትስፔስፊኬሽን (ዝርዝር መግለጫ)መለክያብዛትየኣንድ ዋጋጠቅላላ ዋጋ
ብርብር
1ወረቀት80 ግራም 210*297 MM A4 SIZE 500ብደስጣ250
2ኣቃፊባለ ብረትቁጥር40
3እስክርቢቶBUNA PEN 0.7ፓኬት50

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914784713 በመደወል መጠየቅ ይቻላ፡፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ