ከፋይናንስ ገቢዎች እና ልማት ኣስተዳደር ፅ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት በ2016ዓ/ም በጀት ኣመት ከFSRP በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በጣብያ ኮርመ የቂልጦ ካናል ማራዘም ስራ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ WWC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 7, 2016 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 11, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሰኔ 11, 2016 04:30 ጥዋት
  • ስራሕቲ ማይ/
  • Print
  • Pdf

ቁጥር ወ/ራ/ጨ/ፋ-660/16

ቀን 05/10/2016 ዓ/ም

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቅያ

ከፋይናንስ ገቢዎች እና ልማት ኣስተዳደር ፅ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት በ2016ዓ/ም በጀት ኣመት ከFSRP በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በጣብያ ኮርመ የቂልጦ ካናል ማራዘም ስራ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ WWC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

➢ ተጫራቾች ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ከዚህ በታች የተገለፁ ዝርዝሮች ማማላት ኣለበቸው።

1) የ2016 ዓ/ም የታደሰ የደረጃ ምስክር ወረቀት"የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ንግድ ፍቃድ የኮንስትራክሽን/የተኮናታሪነት/ምዝገባ ካርድ "የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት/TIN /ቫት ተመዝጋቢ ከሆነ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀትና ያለፈው ወር የቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ ኣለበት ።

2) የፕሮፎርማው ማስከበርያ ብር 20,000 /ሃያ ሺ ብር ብቻ/ ከዚህ ከተዘረዘሩት በኣንዱ የሚቀርብ ሁኖ በጥሬ ገንዘብ ወይ በኢትዮጽያ በሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ባንኮች ወይም ፋይናንሳዊ ድርጅቶች የሚሰጥ በሁኔታዎች ያላተመሰረተ ዋስትና ከባንኮች ወይም ፋይናንሳዊ ድርጅቶች በተረጋገጠው ቼክ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማቅረብ ኣለባቸው።

3) ተጫራቾች የፕሮጀክት ሳይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ በ90 ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ጨርሰው ማስረከብ ኣለባቸው።

4) ተጫራቾች ከፋይናንስ ገቢዎች እና ልማት ኣስተዳደር ፅ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት የተዘጋጀ ፕሮፎርማ ሰነድ ከቀን 05/10/2016 ዓ/ም ጀምሮ በመቅረብ ብር 200 በመክፈል መውሳድ ይችላሉ።

5) ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ ኣንድ ኦርጅናል ፣ሁለት ፎቶ ኮፒን እና የፕሮፎርማ ማስከበርያ እና

የ2016 ዓ/ም የታደሰ የደረጃ ምስክር ወረቀት" የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ንግድ ፍቃድ "የኮንስትራክሽን/የተኮናታሪነት/ምዝገባ ካርድ "የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት/TIN/ቫት ተመዝጋቢ ከሆነ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀትና የላፈው ወር የቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ ኣለበት ቫት ተመዝጋቢ ያልሆነ ቫት ሰረተፊኬት እና ዲክለር እንዲያቀርብ ኣይገደድም ሰነዶች በተለያዩ ፖስታ ካሸገ ብሃላ ሁሌም ፖስታዎች ከሌላ ትልቅ ፖስታ ካሸጉ ብሃላ የሚጫረቱበትን ፕሮጀክት ስም ከትሉቁ ፓስታላይ ብሚታይ ቀለም በመፃፍ : ለጨረታው ተብሎ ከተዘጋጀው ከፋይናንስ ገቢዎች እና ልማት ኣስተዳደር ፅ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት ከተዘጋጀው ሳጥን እስከ 11/10/2016 ዓ/ም በኣካል በመምጣት ማስገባት ኣለበት ።

6) ተጫራቾች ፕሮፎርማውን በትኩረት ተረድተው ዋጋ ከሞሉ ብኋላ ፊርማቸው እና ማህተማቸው በማሳረፍ እንደ ታሸገ የነበረው ሳያጎድሉ ማቅረብ ኣለባቸው።

7) ፕሮፎርማ ሁሉም ተጫራቾች በተገኙበት ወይ ደግሞ ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ 11/10/2016 ዓ/ም እስከ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ልክ 4:30 በወረዳ ራያ ጨርጨር በፋይናንስ ገቢዎች እና ልማት ኣስተዳደር ፅ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት ጨረታው ይከፈታል።

8) ተጫራቾች በኣሁኑ ሰዓት ምንም ኣይነት ስራ እንደሌላቸው ደረጃ ፍቃድ ከሰጣቸው ፅህፈት ቤት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9) ፅህፈት ቤቱ የቅድመ ክፍያ ለመክፈል የማይገደድ መሆኑና የሚከፍል ከሆነ ደግሞ ኣሸናፊ ኣካል ተመጣጣኝ የሆነ ጋራንት ማቅረብ ይኖርበታል።

10) እስካሁን ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ያለው ስራ የሰራ ተጫራች ጨረታዉን መሳተፍ ይችላልፈ።

11) ጨረታው ኣሸናፊ የሚሆነው ዝቅተኛ ዋጋ ያስገባ ይሆናል።

12) ፅህፈት ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ውይ በኪፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13) ኣሸናፊዉ ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በኣምሰት ቀን ዉስጥ የዉል ማስከበርያ ካሸነፈዉ ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል

14) የተሻለ መረጃ ለማግኘት ከፋይናንስ ገቢዎች እና ልማት ኣስተዳደር ፅ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት በኣካል በመቅረብ ወይ ደግሞ በስልክ ቁጥር 0914119551/ 0914786094 መደወል ማግኘት ይችላሉ።

መመለስ
የጨረታ ምድብ