የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 1, 2016 ( ከ 7 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሐምሌ 3, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሐምሌ 3, 2016 06:00 ጥዋት
  • ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

በአፈጻጸም ከሳሽ፡- አቶ ዮናስ ገ/ሕይወት ባራኺ፣ አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክ/ከ፣ ወረዳ፡ ዐ2 በአፈጻጸም ተከሳሽ፡- አቶ ግርማይ ቀለሙ መለሰ፣ አድራሻ፡ መቀሌ ከተማ፣ ዓዲ ሐቂ ክ/ከተማ በተከራካሪ ወገኖች መካከል ያለው የአፈጻጸም ክስ ባለቤትነቱ የአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ግርማይ ቀለሙ መለሰ የሆነ በመቀሌ ከተማ ዓዲ ሐቂ ቀበሌ፣ ቀዳማይ ወያነ በካሌብ አካዳሚ አካባቢ የሚገኘው የካርታ ቁጥሩ 213/35390 የንብረት መዝገብ ቁጥር 35396 የሆነ፣ አዋሳኙ ደግሞ በምስራቅ ፕሎት (plot)፣ በምዕራብ መንገድ (Road)፣ በሰሜን Mr:57፣ በደቡብ Mr.55 የሚዋሰን የመሬቱ ስፋት 370 ካሬ ሜትር የሆነ በፍርድ ባለእዳ ስም የተመዘገበ መሬት ቤት እና ቦታ በ03/11/2016 ዓ.ም ከ3፡00 ስአት እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ በመነሻ ዋጋ 16,442,578.77 (አስራ ስድስት ሚሊዮን አራት መቶ አርባ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ሰባ ስምንት ብር ከ77/100 ሳንቲም) ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲደረግ ስለታዘዘ፣ መጫረት የሚፈልግ ሰው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊው 25% ሲያሸነፍ ሊከፍል፣ የቀረውን 75% ደግሞ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቅቆ እንዲከፍል፣ የማዛወሪያ ክፍያዎችን በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊው የሚሸፈን መሆኑን አውቆ በዚህ ቀን በቦታው በአካል በመቅረብ መጫረት የሚችል መሆኑ ታዟል፡፡

የመቐለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት

የዓዲ ሐቂ ም/ችሎት

መመለስ
የጨረታ ምድብ