ድርጅታችን በሪ ማይዳ የሴት ተማሪዎች ሆስቴልና የትምህርት ማእከል የተባለ አገር በቀል ግበረሰናይ ድርጅት የ2016 ዓ\ም በጀት ዓመት ሒሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2016 ( ከ 7 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 16, 2016 11:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2016 03:30 ጥዋት
  • ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/
  • Print
  • Pdf

ቁጥር BGH\53\2024

ቀን 08\09\2016 ዓ ም

ብድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቅያ

ድርጅታችን በሪ ማይዳ የሴት ተማሪዎች ሆስቴልና የትምህርት ማእከል የተባለ አገር በቀል ግበረሰናይ ድርጅት የ2016 ዓ\ም በጀት ዓመት ሒሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም በፌዴራል ኦዲት መ\ቤት የብቃት ማረጋገጫ ያላችሁ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ እና ፍቃድ ያሳደሳችሁ እንዲሁም በስቪል ማሕበረሰብ የግል ድርጅቶች ባለስልጣን የተመዘገባችሁ እና ሌሎች የመወዳደርያ መስፈርቶች የምታሟሉ ለስራው የሚያስፈልገውን የክፍያ መጠን እና ስራው ለማጠናቀቅ የሚፈጅባችሁ ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ኣምስት የስራ ቀናት ውስጥ መቐለ በሚገኘው ዋና ቢሮኣችን በመቅርብ በሰም በታሸገ ፖስታ እንድታስገቡ እናሰታውቃለን ።

ለበለጠ መረጃ 0914005902 \ 09147490

Emal-bermayda@gmail.com.web hips berimaids.org

መመለስ
የጨረታ ምድብ