ቀን 7/8/2016
ቁጥር - 758/3/152
ለ 2ኛ ጊዜ የወጣ ፕርፎርማ ግዢ ማሰታቅያ
የራያ ዓዘቦ ወረዳ ፋይናንስን ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ማጠናከርያ ስርኣተ ምግብ (FSRD) በተገኘ በጀት ለዘርፍ ቁጠባ ጽ/ቤት ኣገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፕሮፎርማ ብቁና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ያላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።ስለዚህ መስርያ ቤታችን ግዥዉን የሚፈፅዉ በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸዉን አረጋግጦ የመረጣቸዉን ሲሆን ፣
1. ተፈላጊ እቃዎች ዝርዝር ሰነድ እቅድና ፋይናንስ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፅ/ቤታችን መጥታችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሁኑ ፣
2. ተወዳዳሪዎች በዚህ ዉድድር ላይ ለመሳተፍ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣በመንግስት ኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ/ ያቅራቢነት ካርድ/፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ፣ የሁሉም ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ማያያዝ አለባችሁ "
3. ፕርፎርማዉ ኣየር ላይ የሚቆይበት ቀን 07/08/2016 ዓ/ም እስከ 13/08/2016 ዓም
4. ፐርፎርማዉ የሚከፈትበት ቀን 14/08/2016 ዓ/ም 4፡00 ስዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን4፡30 ወረዳ ራ/ዓዘቦ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪላቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
5. ይሕ የግዥ መወዳደሪያ ሓሳብ እንደዉል ሆኖ የሚቆጠር ሆንም ኣስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ኣሸናፊዉ ድርጅት ዉል ማሰር እና ለዉሉ 10 % ማስያዝ ግዴታ ኣለበት ።
6. ኣሸናፈዉ ተጫራች ዉል ካሰረ በዉል መሰረት ዉል ካላሰረ ማሳወቂያ ከደረሰበት ቀን ጀምሮ በ 10 ቀናት ዉስጥ ንብረት ማቅረብ የሚችል ፡
7. አሸናፊ ተጫራች ዕቃዎች ተቀባይነት የሚኖረዉ በባለሞያ ተፈትሾ በተጠየቀዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት መሆኑ ከተረጋገጠ በሃላ ገቢ ተደርጎ ሙሉ በሙሉ በውሉ መሰረት አቅርቦ ማጠናቀቁ ከታወቀ በኋላ ቢበዛ በ ቀናት ዉስጥ ሙሉ ክፍያ ይከፈለዋል።
8. ተጫራች የሚያቀርቡት ጠ/ዋጋ ቫት ፣ቲኦቲ የሚያካትትና የማያካትት መሆኑ መገለፅ ኣለበት።ታክስ በትክክል ካልተገለጸ የቀረበው ዋጋ ታክስ እንዳካተተ ተቆጥሮ ውድድሩ ይካሄ
9. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ፕርፎርማ ዋጋ ላይ ፊርማ፣ቀንና የድርጅቱ ማህተም ማሳረፍ ይኖርበታል።
10. አሸናፊ ተወዳዳሪ ንብረቱን በራሱ ትራንስፖርት ወደ እቅድና ፋይናንስ ማቅረብ የሚችል
11. ፕሮፈርማ ግዠው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ይሁን በክፋይ ፕሮፎርማ ግዠው የመሰረዝ መብቱ እንደተጠበቀ ነው።
መመለስ