ሴቭ ኤላይፍ 4 ላይፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 3216 ተመዝግቦ በመስራት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን የ2023 ዓ.ም. የበጀት አመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 3, 2016 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:--
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:--
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣልተገለፀም
  • ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/
  • Print
  • Pdf

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን:3/7/2016 ዓም ,  ጨረታዉ የመዘጋበት ቀን : ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ,  ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : አልተገለፀምዠ

Save a life 4 life /ሴቭ ኤላይፍ 4 ላይፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 3216 ተመዝግቦ በመስራት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን የ2023 ዓ/ም የበጀት አመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች ባለው መስፈርት መሰረት ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1. የሙያ ማረጋገጫ ያላችሁ ፣ የንግድ ፍቃድ ያላቹ እና ያሳደሳችሁ
  2. የዘመኑ ግብር ስለመክፈል መረጃ ማቅረብ የምትችሉ
  3. ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ፍቃድ ያላችሁ እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ይህ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ከታች በተገለፀው አድራሻ መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር 0945 065 658 ወይም 0933 505 851
Tel 034 240 0339 ፖሳቁ 28
መቐለ
ሴቭ ኤ ላይፍ ፎር ላይፍ

መመለስ
የጨረታ ምድብ