በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር የሚገኙ የመሬት ኣስተዳደር አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያዎች ( Procurement of Stationery) ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሰንጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2016 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 3, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:--
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:--
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 3, 2016 03:31 ጥዋት
  • ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
  • Print
  • Pdf

የግዥ መለያ ቁጥር /Reference No : ET- TNRS BOA -400022 –GO-RFQ

1 የተፈላጊ ዕቃዎች ዝርዝር ኣባሪ በተደረገዉ ሰንጠረዥ ላይ ተመልክተዋል

2 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ 3/7/2016 ዓም 3:30 ሰዓት ለግዥ ፈፃሚዉ መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 12 መድረስ አለበት የመወዳደሪያ ሃሳቡ በ 3/7/2016 ዓም 3:30 ሰዓት ይከፈታል

3 ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 105 ኣንደኛ ፎቅ በስራ ሰዓት ከ 2:30 እስከ 6:00 ከሰኣት በፊት እና ከ 8:00 እስከ 11:00 ባለዉ ጊዜ በኣካል ተገኝተዉ ሰነዱን መዉሳድ ይገባቸዋል

4 የዕቃዎች ማስከበሪያ ቦታ በትግራይ ክልል ግብርና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ሆኖ ማስከበሪያ ጊዜዉ ግዥዉ ከታዘዘበት ቀን ጀምሮ በ 10 /ኣስር ቀናት ዉስጥ ይሆናል

5 ኣቅራቢዎች ጠቅላለ ዋጋዉን በቁጥር በፊደል መፃፍ አለባቸዉ:: በቁጥር በፊደል በተገለፀዉ የዋጋ መጠን መካከል አለመጣጣም ካለ በፊደል የተገለፀዉ ተቀባይነት ይኖረዋል:: በነጠላ ዋጋ እና በጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋዉ ተቀባይነት ይኖረዋል::

6 ኣቅራቢዎች በእያንዳንዱ የዕቃ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ዉስጥ የዕቃዉን ኣየነት ብዛት ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላለ ዋጋ ዉን መሙላት እንዲሁም ቀን ፊርማና የድርጅት ማህተም ማስፈር ይገባቸዋል

7 ግዥዉ ፈፃሚ መ/ቤት ከአሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዉለታ ከመፈረሙ በፊት የዕቃዉን ጠቅላላ ብዛት እስከ 20 ፐርሰንት ጨምሮ ወይም ቀንሶ መፈራረም ይችላል

8 ማንኛዉ ተጫራች ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓይ ከሃላ የቀረበዉ የዋጋ ማቅረቢያዉ ሰነዱን / የመወዳደሪያ ሃሳብ / ማስገባት ይኖርበታል ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በሃላ የቀረበ የዋጋ ማቅረቢያዉ ሰነድ የመወዳደሪያ ሃሳብ ተቀባይነት የሌለዉ ሲሆን ኢንቨሎፕ ሳይከፈት ለተጫራቾች ተመላሽ እንዲሆን ይደረጋል

9 የመወዳደሪያ ሃሳብ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታዉ ከተከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ለ 15 / ኣስራ ኣምስት ቀናት የፀና ይሆናል

10 ለአሸናፊ ተጫራቾች ዕቃዉን ሙሉ በሙሉ በዉለታ መሰረት አጠናቆ ማስገባቱና ማጠናቀቁ ከረተጋገጠ በሃላ ቢበዛ በሰባት ቀናት ዉስጥ ሙሉ ክፍያ ይከፈላዋል

11 የመወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረቢያ kንkዉ በኣማርኛ ነዉ

12 ዕቃወዎች ማሞላት ያለባቸዉ መስፈርቶች /Specification / ተያይዞዋል

13 አሸናፊዉ ኣቅራቢ የሚለየዉ ለእያንዳንዱ ዕቃ ያቀረበዉ/ Item by Item/ ዝቅተኛ ዋጋ መሰረት ይሆናል

14 የመወዳደሪያ ሂሳቡ ዋጋ የሚቀርበዉ በኢትዩጰያ ብር ይሆናል

15 ግዥ ፈፃሚዉ መ/ቤት ከአሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዉለታ ከመፈረሙ በፊት የዕቃዉን ጠቅላላ ብዛት እስከ 20 ፐርሰንት ጨምሮ ወይም ቀንሶ መፈረም ትችላል

16 የጨረታ ማወዳደሪያ በሚከተለዉ መሰረት ይሆናል

የቀረቡት ዕቃዎች ቴክኒካል መስፈርቶቹን ያሞላ መሆናቸዉ ይረጋገጠል

በቀረበዉ ዋጋ ላይ የሂሳብ ድምር ስህተት ካለ እንዲታረም ይደረጋል ዉድድር የሚካሄደዉ እና ዝቅተኛ ዋጋ አቅራቢዉ የሚለየዉ በታረመዉ ዋጋ መሰረት ይሆናል

17 ጨረታዉ የቴክኒካል መስፈርቱን ካሞላት ኣቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበዉ ተጫራች አሸናፊዉ ይደረጋል

18 ተጫራቾች የሚከተሉት ሰነዶች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል

በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ :  የግብር ምዝገባ ቁጥር ወይም የግብር ከፈያን መለያ ቁጥር ኮፒ : የተጨማሪ እሴት ታክስ ኮፒ : የኣቅራቢነት ምስክር ወረቀት ኮፒ

9 መስሪያ ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራሪያ ደኩመንቱ ላይ ይመልከቱ

አባሪ የመወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ

ተቁ

የዕቃዉ ኣይነትና

መግለጫ

መለኪያ

ብዛት

ነጠላ ዋጋ (ብር)

 ጠቅላላዋጋ  (ብር)

1

Plotter Cartilage (Orginal)  One Set contains four types of ink Magneta, Cyan Yellow and Black Expired date 2025

HP Design Jet 711

Set

1

2

Cartilage for photocopy (Orginal)  machine

Sharp MX –M354 U

No

8

3

Cerificate paper (Orginal)  1Dseta= 100pcs

160 grams

Desta

1000

4

80 Gram paper (Orginal

A4 Size

Desta

150

 Sub Total

 15 % VAT

 Grand Total

መመለስ
የጨረታ ምድብ