ለ2ኛ ግዜ የወጣ የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ዘፈር መንግስታዊ አገልግሎት ፅ/ ቤት የሰዉ ሃይል ስራ ሂደት ለማዘመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 6, 2016 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 21, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:120,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:300.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 21, 2016 04:00 ጥዋት
  • ዌብሳይትን ሶፍትዌርን ምምዕባል/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የግብር ክፈለዉ የታደሰ ስራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የኣቅራቢነት ሰርተፊኬት የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት የቅርብ ወር የቫት ሪፖርት ያላቸዉና ማቅረብ የሚችሉ

2 የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ 120000 /ኣንድ መቶ ሃያ ሺ ብር /ብባንክ የተረጋገጠ ቼክ ስፒኦ ብጥረ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ ያልተመስረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈት ቤታችን ስም ማስያዝ አለባቸዉ

3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰኣት የማይመለስ ብር 300 በመክፈል መዉስድ ይችላል

4 ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሻል የጨረታ ሰነዳቸዉ ኣንድ ኦርጅናል እና ኪፒ ለየብቻዉ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታ የካቲት 6/2016 ዓም እሰክ የካቲት 21/2016 ዓም 3:30 ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በዚሁ በዚህ ቀን 3:30 ተዘግቶ 4:00 ሰዓት ይከፈታል

6 ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰበት ቀን በፅ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 034 ይከፈታል

7 ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅት ማህተም እና ፊርማ ማድረግ አለባቸዉ

8 ፅህፈት ቤታችን ጨረታ ከተከፈለበት በሃላ 20 % የመጨመር እና መቀነስ መብት ነዉ

9 ፅህፈት ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

10 ኣድራሻችን በከተማ መቐለ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 033 ይገኘል

11 ለበለጠ ማብራርያ በኣካል ቀርባችአሁ መጠየቅ ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ