በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 24, 2016 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 28, 2016 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:--
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:--
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 28, 2016 09:01 ከሰአት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ መቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/እና ኣቅራቢነት የተመዝገባችሁ

4 የራሳችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ  በመፈረምና ማህተም በማድረግ ኣስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ተያይዞ በማሸግ ከ24-28/5 2016 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በስራ ሰዓት ወደ ቅ/ፍ  ጽ/ቤቱ ግዥ ክፍል ማቅረብ አላባችሁ

5 ጽ/ቤቱ ኣሸናፊ ኣቅራቢ በ3 ቀናት ዉስጥ ያሳዉቃል የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ፐፕሮፎርማ ግዥዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር

ተ/ቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

መለያ ቁጥር

(Part No)

ማብራሪያ

1

Boliden Battery 70 A

PCS

01

-

For P/No 5-02070

2

END Sub assay FR RH

PCS

01

45045-69075

>> >> 5-01805

3

End Sub assay FR LH

PCS

01

45044-69145

>> >>

4

Bush lateral arm

PCS

02

48706-60030

>> >>

መመለስ
የጨረታ ምድብ