ኦፕሬሽን ሬስኪዩ ኢትዮጵያ እ.አ.ኤ የ2023 ዓ.ም የአንድ ዓመት የኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር (Certified Auditor) ለማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 23, 2016 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 7, 2016 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 8, 2016 03:00 ጥዋት
  • ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ድርጅታችን ኦፕሬሽን ሬስኪዩ ኢትዮጵያ በኢ/ፌ/ዴ/ሪ/ኢ የበጎ አድራጎት ማህበራትና ኤጀንሲ በሰርተፍኬት ቁጥር 0604 የኢትዮጵያ ነዋሪዎች ሃገር በቀል ድርጅት በመሆን የተመዘገበ መሆኑን እያሳወቅን እንደተለመደው እ.አ.ኤ የ2023 ዓ/ም የአንድ ዓመት የኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር (Certified Auditor) ለማሰራት ስለፈለግን ከዚህ በታች መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ዋጋውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ወደተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን እንድታስገቡ ወይም በፖስታ ቤት እድትልኩ እንጠይቃለን

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  1. ህጋዊ የኦዲት ፍቃድና የታደሰ ሰርተፍኬት ያላችሁ (Certified Auditor) Or Authorized Auditor)
  2. የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ
  3. የV.A.T ተመዝጋቢዎች የሆናችሁ
  4. የኦዲት ዶክመንቱ ኦዲት የሚደረግበት ቦታ መቐለ ከተማ ስለሆነ ቦታው ድረስ በመምጣት ስራውን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ
  5. የኦዲት ሪፖርቱ ስራ ከተጠናቀቀ በኋላ በ5 ቀናት ውስጥ በ 4 ኮፒ ሪፖርቱን ማቅረብ የሚችል።

አድራሻ

ስልክ ቁጥር:- 0938 77 90 75/ 034 440 9442 /0914 30 03 97

ፖ.ሳ. ቁጥር 1142

መቐለ - ትግራይ - ኢትዮጵያ

ኦፕሬሽን ሬስኪዩ ኢትዮጵያ

መመለስ
የጨረታ ምድብ