መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 7, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:20000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 12, 2008 06:00 ከሰአት
  • ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
  • Print
  • Pdf

 1 ተጫራቾችቫት(VAT)ተመዝጋቢ እና የ2008 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ::

2 ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶኮፒ Â በማያያዝ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅ ያከወጣበትÂ Â ከ30/11/2015 እ.ኤ.አጀምሮ እስከ 21/03/2016 እ.ኤ.አÂ ከሰአት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መስራያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ Â የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::

3Â ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ Â 20,000.00Â (ሃያ ሺ ብር) Â በ CPO በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው::በፖስታ ያልታሸገ Â ሲፒኦ( CPO) ወይም ጥሬገንዘብ ተቀባይነት የለዉም::

4 ጨረታዉ 21/03/2016 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ከሳት Â በሆላ ከቀኑÂ 8:30Â ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋናÂ መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ

5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT)ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡ ትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

6 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት የመጫኛና መዉረጃ ያካተተ መሆን አለበት Â አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማ ከደረሳቸዉ ቀንÂ ጀምሮ ከ 5- 6 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብርለ ድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱሌላአማራጭ ይወስዳል::

7Â Â ተጫራቶችበሌላተጫራቶችዋጋተመስርተዉዋጋማስገባትአይፈቀድም::

8Â ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይቻልም::

9Â Â ኩባንያዉየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበሙሉምሆነበክፊልየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነዉ::

መመለስ
የጨረታ ምድብ