ተቁ | መግለጫ (Description) | ተፈላጊ ደረጃ (Required Grade) Â | ጥቅል Lot | ቢድ ሴኩሪቲ (Bid security) |
1 | በዓዲግራት በምዉፃእወርቂ ሳይት 01 ቀበሌ እና 04 እንሚ ሳይት | WWC/GC 4ና ከዚያ በላይ | 1 | 350.000 |
Â
ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል
1 ደረጃዉ WWC4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ የተሰጣቸዉ በ2008 ዓም ፈቃዳቸዉን ያሳደሱና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በዉሃ ሀብት ሚኒስቴር የብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያላቸዉን መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ የተሰጣቸዉ በ2008 ዓ/ም ፍቃዳቸዉን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በክልል ዉሃ ሃብት ሚኒስቴር የተዘመገቡ መሆን አለበቸዉÂ
3 በማንኛዉም ቦታ በሥራ ሂደት በችግር ምክንያት ማስጠንቀቂያ የደረሳቸዉ ተጫራቾች መወዳደር አይችሉም
4 ተጫራቾች የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማሰረጀዉን ተጨማሪ እሴት ታክስ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የተጨማሪ አሴት ታክስ (VAT) ዲክለሬሽን ጥር ወር ማቅረብ የሚችሉ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጣበት ቀን አንስቶ ለ21 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን የማይመለስ ብር ሁለት መቶ በመክፈል ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ሕንፃ ቁጥር 13 መዉሰድ ይችላሉ
5 ማንኛዉም ተጫራቾች ከዉድድረ በፊት የሥራዉን ቦታ በራሱ ወጪ አይቶ ማረጋገጥ ይችላል
6 ግንባታዉን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ
7 ተጫረቾች የመጫረቻ ሰነዳቸዉን ለቴክኒካልና ፋይነንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻቸዉ በማሸግ ኦርጅናል ኮፒ ብሎ በመለየት በአንድ ኤንቨሎፕ ዉስጥ በማሸግ ጨረተዉ በአዲስዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የአዲግራት ዩኒቨርስቲ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ጋዜጣዉ ከታወጃበት ቀን ጀምሮ በ21 ቀናት እስክ 3:30 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
8 ጨረታዉ ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያዉ ቀን 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታዉ ይከፈታል
9 ከባንክ የተረጋገጠ የጨረተ ማስከበሪያ በ(CPO) ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ ወስትና(unconditional bank guarantee) ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ከላይ በተጠቀሰዉ መሠረት ማቅረብ የሚችሉ
10 የቀረበዉ ዋጋ ታክስን (VAT) ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑ መገለጽ አለበት
11 ኣሸናፊ ተጫራቾች ዉል ስፊራረሙ የመልካም ሥራ አፈጻጻም ወስትና ካቀረቡት ዋጋ 10% ማሳያዝ ይኖርባቸዋል
12 አነስተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራቾች አሸናፊ ይሆናል
13 ድርጅታችን የተሻለ አማረጭ ከገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
14 ማንኛዉም ማብራሪያ ወይም ለዉጥ በዩኒቨርስቲዉ ድረ ገፅ (web site ) http://www.adu.et ማየት ይችላሉ
      ኣድራሻ ዓዲግራት ከተማ ትግራይ ኢትዩጰያ
         ስልክ ቁጥር 0344452318
መመለስ