በጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት መቐለ የመኪና ጭነት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ፕሮፎርማ ማቅረቢያ
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 10, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2016 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:--
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:--
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: 2023-12-22 09:00
  • መኪና ክራይ/
  • Print
  • Pdf

በጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት

መቐለ

የመኪና ጭነት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ፕሮፎርማ ማቅረቢያ

ከሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት መጋዘን የተለያዩ ዕቃዎች ጭኖ ለማምጣት መኪና ኪራይ አገልግሎት ለመግዛት ስለፈለግን ከታች ዘርዝረን ባቀረብነው መሠረት የመኪናው ትክክለኛ የኪራይ ዋጋ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን፡፡

ተ.ቁየእቃው ዓይነትመለክያብዛትየእንዱ ዋጋጠቅላላ ዋጋምርመራ
1ከሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት መጋዘን የተለያዩ ዕቃዎች ጭኖ በማምጣት ወደ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት መጋዘን ማስረከብ
  • . የተለያዩ አልባሳት ብዛት 20,000 ኪ ግ
  • ጫማ ብዛት 3500 ኪ.ግ . .
  • ስኳር ብዛት 3000 ኪ ግ 
  • ጤፍ ብዛት 2300 ኪ ግ
  • ድምር 28800 ኪግ ወይም 288 ኩንታል
በኩንታል288

በዚሁ መሰረት

1. ተወዳዳሪዎች የማወዳደርያ ፕሮፎርማችሁን ከ08/04/16 እስከ 11/04/16 ዓ.ም ባለው ግዜ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቹኃል።

2. ይህ ፕሮፎርማ በጽ/ቤታችንና በአቅራቢው ድርጅት መካከል እንደ ህጋዊ ውል ሆኖ ያገለግላል።

3. ተወዳዳሪዎች የንግድ ፍቃድና የአቅራቢነት ምዝገባ ፍቃድ እንዲሁም ቲን/TIN/ እና ቫት ሰርቲፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. አሽናፊው ድርጅት በ 2 ቀናት ውስጥ መኪናው ማቅረብ ይጠበቅበታል።

5. መኪና ሳይኖረው አሸናፊ ከሆነ በስራችን ለሚደርሰው መተኋል ተጠያቂ ይሆናል።

6. በአሞላል ላይ የሚደርሰው ማንኛውም ስርዝድርዝ ወይም ሌላ ግልፅ ያልሆነ ነገር ተቀባይነት የለውም።

7. ኣሸናፊው ድርጅት የተጫኑ እቃዎች እቦታው ድረስ ካስረከበ በኃላ ክፍያው ይፈፀማል፡

ፐሮፎርማ አቅራቢ ማህተም

ስም__________________

ፊርማ__________________

ቀን__________________

መመለስ
የጨረታ ምድብ