ራያ ዩኒቨርሲቲ መኪና (ላንድ ክሮዘር ፣ ሃይሩፍና ፒክ አፕ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 2, 2016 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:30000.00
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:300.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2016 04:30 ጥዋት
  • መኪና ክራይ/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር ራዩ/ግአዳ/ግ.ጨ-003/2016

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተመለከተውን መኪና በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

የአገልግሎት ዓይነት

የሰነድ መግዣ ዋጋ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስረከቢያ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መዝጊያ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መክፈቻ ቀን

ቀን

ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍

ቀን

ሰዓት

መኪና (ላንድ ክሮዘር ፣ ሃይሩፍና ፒክ አፕ)

300 ብር

30,000

ሲፒአ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና

በ16ኛው ቀን

4:00

በ16ኛው ቀን

4፡30

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መወዳዳር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት አለባቸው፡፡

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መወዳዳር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  1. ተጫራቾች ለ2015/2016 ዓ.ም. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን (ጊዜ ገደቡ ያላለፈበት) ክሊራንስ የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲሁም የመኪና ህጋዊነት የሚያረጋግጡ እንደ ሊብሬ ፣ የቴክኒክ ምርመራ ሶስተኛ ወገንና የመድህን ዋስትና ማቅረብ አለባቸው።
  2. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 11:00 ሰዓት ብቻ ራያ ዩኒቨርሲቲ ግዥ አስ/ዳይሬክቶሬት ህንፃ ቁጥር 52ኛ ደብር ቢሮ ቁጥር 207 በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የገዙት ሰነድ ሲፒኦና ሌሎች የተጠየቁት መስፈርቶች የአቅራቢ ማህተም አርፎባቸው በአንድ ላይ ኦርጅናል ተብለው በአንድ ፖስታ እና የነዚሁ ኮፒ በሌላ ፖስታ ኮፒ በሚል በማይለቅ ቀለም ተፅፈው ታሽገው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥኑ ከመዘጋቱ በፊት በተራ ቁጥር 2 በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ 4:30 በተራ ቁጥር 2 በተገለፀው አድራሻ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር: 034 247 4527


መመለስ
የጨረታ ምድብ