ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የተለያዩ የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1 የዚህ ጨረታ ኣላማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዘው የቀረቡ ዕቃዎችን ኣወዳድሮ ለመግዛት ነው፡፡

2 ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3 ተጫራቾች ለጨረታው ውል ማስከበርያ (Bid bond) 20,000 ብርCPo ይም በጥሬ ገንዘብ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በሚከፈትበት ስዓት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች ለሚያመርቱት ኬሚካል በቂ ቴክኒካል ዳታ ሽትና በቴክኒካል ዶክመንቱ መሰረት የሚፈለገው በቂ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባችዋል።

4 ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸውል::

5 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ሳይጨምር መሆን ይኖርበታል (ነጠላ ዋጋ ከቫት በፊት ይቀመጥ)፡፡

6 ተጫራቾች ያሸነፉዋቸውን እቃዎች በታዘዙበት ግዜ ኣዲስ አበባ በሚገኝው መስራሴት የማስረከብ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡

7 በጨረታ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት ኣይኖረውም::

8 ተጫራቾች ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ ጥቅምት 04/2013ዓ/ም - ሕዳር 04/2013ዓ/ም ድዋ በሚገኝው ፋብሪካችን ውስጥ ወይም ኣዲስ ኣበባ በሚገኝው ቅርንጫፍ መስርያ ቤታችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ እና የሰነዱ ማሸግያ ፖስታ የተጨራቾች ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ መኖር ይኖርበታል፡፡

9 ጨረታውተጨራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትወይምባልተገኙበትሕዳር 04/2013ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓትተዘግቶ 9:05 ሰዓትአድዋበሚገኝውፋብሪካችንውስጥወይምአዲስኣበባበሚገኝውቅርንጫፍመስርያቤታችንይከፈታል፡፡

10 ተጨራች/ቾች በዚህ ጨረታ ላይ ያሸነፋቸውን እቃዎች ማሸነፋቸው እንደተነገራቸው ለአሸነፋቸው እቃዎች የ10% ዋጋ የውል ማስከበርያ (peromance Bond) CPo በማስያዝ በ4 ቀናት ውስጥ ውል ይፈፅማሉ:: ይህ ሳይሆን ሲቀር ግን ተጫራቹ ያስያዘው የውል ማስከበርያ ገንዘብ ካለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡

11 የጨረታው ዝርዝር ሰነድ ከድርጅቱ ዓድዋ ፋይና ስ መምርያ ወይም ከአዲስ ኣበባ አልመዳ ቅርንጫፍ ቢየማይመለስብር 50.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

12 ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ጨረታው መሰረዝ ኣይችልም::

13 ስርዝ ድልዝ የሆነ የዋጋ ማቅረብያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም::

14 ፋብሪካው የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በማንኛውም ግዜ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Tel: +251-347-71483/71543 Fax + 251-347-754

E-mail: [email protected] , P.O.Box. 117 Adwa, Ethiopia

Tel: +251-115-515938/50024, Fax: + 251-115-517442,

E-mail: [email protected] , P.O.Box 13383 Addis Ababa, Eth

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s