ተለያዩ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ ሠራተኞች የሥራ ላይ አልባሳት አና የሥራ ጫማ ግዥጨረታ
ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር AFR/PLW & F/NCB/2013
ሎት ቁጥር | የዕቃው ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) | የጨረታ መዝጊያ | የጨረታ መከፈቻ |
1 | ብሉብላክ ፖሊስተር ቪስከስ (GSM መጠኑ 225g) ካፖርት ጋዋን | በሜትር | 180 | ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) | ጥቅምት 21 ቀን 2013 ዒም ከቀኑ 8፡00 | ጥቅምት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
ብሉብላከ ፖሊስተር ቪስከስ (GSM መጠኑ 220g) ካፖርት ጋዋን | በሜትር | 30 |
ካኪ ፖሊስተር ሽርጥ | በሜትር | 110 |
ፕሩፍ (ቱታ) ለባትሪ ሠራተኛ ብሉብላክ ፖሊስተር ቪስከስ አሲድ | በሜትር | 20 |
ብሉብላክ (ለደንበኞች አገልግሎት)ኮት እና ሱሪ ባለገበር ደንበኞች ለሚያስተናግዱ | በሜትር | 30 |
2 | የወንድ ሸሚዝ ውሃ ሰማያዊ | በቁጥር | 60 | ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) |
የሴት ሸሚዝ ውሃ ሰማያዊ | በቁጥር | 40 |
ካኪ ፖሊስተር ጃኬት እና ሸሚዝ | በሜትር | 1200 |
ከረቫት | በቁጥር | 60 | |
ካኪ ፖሊስተር ቱታ | በቁጥር | 20 |
እስፔሻል የብርድ ጃኬት | በቁጥር | 200 |
ሻሽ | በሜትር | 88 |
የዝናብ ልብስ | በቁጥር | 381 |
የሱፍ ካፖርት ለጥበቃ | በቁጥር | 200 |
ካኪ ፖሊስተር ኮት እና ሱሪ ያለገበር | በሜትር | 600 |
ካኪፖሊስተር ኮት እና ቀሚስ | በሜትር | 800 |
የወንድ ቆዳ ቦት ጫማ (ከስክስ) | ጥንድ | 500 |
የወንድ ቆዳ ጉርድ ጫማ አሸዋ ግርፍ | ጥንድ | 500 |
የሴት ቆዳ ጫማ | ጥንድ | 80 |
የወንድ ስፔሻል የሴፍቲ ቆዳ ጉርድ ጫማ (Heavy Duty Shoes) ) | ጥንድ | 250 |
- 1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር መለያቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- 2. . ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት ላይየተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::
- 3. ተጫራቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትርበሥራ ሰዓት አፋር ክልል ሠመራ ከተማ ጤና ቢሮ ፊት ለፊት በሚገኘው የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎትዋና መሥሪያ ቤት ፕሮኪዩርመንት ሎጀስቲክ እና ዌር ሃውሲንግ ቢሮ ቁጥር 16 በመምጣት ለሎት1፣ ለሎት-2ለሁለቱም የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር )፣ የማይመለስ በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- 4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ለሎት1 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ)፣ለሎት-2 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- 5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ««ኦሪጅናል እና ኮፒ» እና ጨረታ ዋስትናማስከበሪያ በአንድ ፖስታ እና ፋይናንሻል ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱንምበአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር AFRPiW8F/NCB/2013 በሚል ምልክት በማድረግ እስከጥቅምት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 16 ለዚሁጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡
- 6. . ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻውበተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ላይ ቴክኒካልና የጨረታ ማስከበሪያ ፖስታ ይከፈታል፤ የፋይናንሻል ሰነድ ከቴክኒካልግምገማ ውጤት በኋላ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- 7. . ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 033-866-03-49 መደወል ይችላሉ፡፡
- 8. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት
መመለስ