የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለነዳጅ ማደያ አገልግሎት የሚውል ህንፃ እና የቦታ ይዞታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 7, 2013 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 7, 2013 03:01 ጥዋት
  • መሬትን ሊዝን/
  • Print
  • Pdf

በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ይዞታዎችና ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ መለያና አድራሻ

የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት

ከተማ

ዞን/ ክፍለ ከተማ

ቀበሌ /ወረዳ

የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ/

የይዞታው ስፋት በካሬ ሜትር

ቀን

ሰዓት

1

ተስፋይ ግርማይ አበራ

ተስፋይ ግርማይ አበራ

ኩሓ

መቀለ

ኩሓ

አሽጉዳ

00233/

06

3000 ካሬ ሜትር

ለነዳጅ ማደያ አገልግሎት የሚውል ህንፃ እና የቦታ ይዞታ

4,268,

454.15

07/03/

2013

ከጠዋቱ 3፡00-5፡00

በመሆኑም፡

  1. 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) ሰማስያዝ መጫረት ይችላል::
  2. 2. ሐራጁ የሚከናወነው መቐለ ከተማ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቐለ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ይሆናል::
  3. 3. የንብረቱ ሁኔታ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት ንብረቶቹን መጎብኘት ይቻላል::
  4. 4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው 15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ የሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
  5. 5. ንብረቶቹን ተጫርቶ ያሸነፈ ሰው ከፊል ብድር ለሚፈልግ አሸናፊ ተጫራች ባንኩ እንደነገሩ ሁኔታ ከፊል ብድር ሊፈቅድ ይችላል ሆኖም ብድሩ የሚፈቅደው ባንኩ የሚጠይቀውን ማንኛውም የብድር መስፈርት ለሚያሟላ ብቻ ነው::
  6. 6. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው ::
  7. 7. ከቤቱ ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሚከፈሉ የስም ማዛወርያ ጨምሮ የተለያዩ ታክስ እና ግብር የሚከፈል ክፍያ ካሉ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል::
  8. 8. ለጨረታ በቀረበው ንብረት ላይ ተጫራች በአሸነፈበት ዋጋ 15 % VA.T(ተ.እ.ታ) ይከፍላል::
  9. 9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0344407483 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - መቀሌ ዲስትሪክት

መመለስ
የጨረታ ምድብ