የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የ ኒሳን መኪና ኦርጅናል ቅባት /ዘይት ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹ የዘመኑ ግብር የከፈላቹ የኣቅራቢነት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ መስከረም 20, 2013 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ዓርቢ መስከረም 22, 2013 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ መስከረም 22, 2013 03:02 ጥዋት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/
  • Print
  • Pdf

1 ዋጋዉ ከነ ቫቱ መሙላት ያስፈልጋል

2 ተወዳዳሪ የዘመኑ ግብር የከፈለና ፍቃድ ያሳደሰ መሆን ኣለበት

3 ፕሮፎርማዉ የሚወጣበት ቀን 19/01/2013ዓ/ም ሰኣት 9፡00

4 ፕሮፎርማዉ የሚከፈትበት ቀን 22/01/2013ዓ/ም ሰኣት 3፡00

ለበለጠ መረጃ 03 42 40 95 47/30 48 40 98 15

መመለስ
የጨረታ ምድብ