የግዥ መለያ ቁጥር 15/2008 ዓ/ም
ጨረታዉ የወጣበት የግዥ ዘዴ: ዉስን ጨረታ
ጨረታዉ የወጣበት ቀን 10/06/2008 ዓ/ም
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 24/06/2008 ዓ/ም
ከጣቱ 3:30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ 4:00 ሰዓት ይከፈታል
የጨረታ ደኩመንት ከትግራይ ክልል ንግድ ምክር ቤት ይውሰዱ
ተቁ | የአግልግሎት አይነት | መለኪያ | የብጅ ብዛት | የአንድ ቢያጆ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | ምርመራ | |
1 | ከዋና ግቢ - ኩሓ ካምፓስ | በብያጆ | 1 | Â | Â | Â | |
2 | ከዋና ግቢ - MIT | በብያጆ | 1 | Â | Â | Â | |
3 | ከዋና ግቢ - ቃላሚኖ | በብያጆ | 1 | Â | Â | Â | |
4 | ከዋና ግቢ - ዓይደር | በብያጆ | 1 | Â | Â | Â | |
5 | ከዋና ግቢ - ዉስጥ ከቦታ ወደ ቦታ | በብያጆ | 1 | Â | Â | Â | |
ጠቅላላ ድምር | |||||||
 |  |  |  |  |  |  |  |
Â
እቃዉ ለማጓጓዝ የሚያስፈልጉ 50 ኩንታል ደረቅ ጭነት የመጫን አቅማ ያለወዉ መኪና
ከሌሎች ግቢ ወደ ግቢዎችም ማለት ከዓይደር :ከቃላሚኖ : ከዓዲ ሓቂ : ከአይናለም : Â ከኩሓ ዉስጥ ይጨምራል
ማንኛዉም ወጪ በባለ ንብረቱ ይሸፈናል ማለትም ( የነዳጅ የሽፌር ና ረዳት አበል) Â እንዲሁም የወዛደር (ጫኝነና አዉራጅ) በራሱ የሚከፍል መሆኑ አዉቆ መወዳደር አለበት
ከፋስሊት ማናጅመንት በሚሰጥ ትእዛዝ መሰረት በየግዜዉ በሚሰጡት አገልግሎት በማቅረብ ማረጋገጫ መሰረት ክፍያዉ ይፈፀማል
ግዥዉ ለ አንድ አመት የሚቆይ ሆኖ የአገልግሎት ትእዛዝ በዩኒቨርሲቲያችን በሚኖር ፍላጎት የተመሰረት ይሆናል የዋጋ ማስተካካያ አይደረግም
የዉል ሁኔታ ለአንድ አመት ሆኖ ዩንቨርስቲዉ ካመነበት ዉሉ ለተጨማሪ አንድ ሊራዘም ይችላል
ሰነዱ ከ ንድግ ምክርቤት ይዉሰዱ
መመለስ