የጨረታ መኽፈቻ ቀን ማራዘም የኢ/ያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ከዚህ በፊት የመኪና ጎማ ለመግዛት ዉስን ጨረታ ማዉጣቱ ይታወቃል
  • የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ መስከረም 13, 2013 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሶኒ መስከረም 18, 2013 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ መስከረም 18, 2013 04:00 ጥዋት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/
  • Print
  • Pdf

1 በዘህ መሰረት ተወዳዳሪዎች ሰነድ ሳይወስዱ በመቕረታቸዉ ምክንያት መስከረም 04/2013 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡00 ይከፈት የነበረዉ የመኪና ጎማ ዉስን ጨረታ ከቀን 12/2013 ለኣንድ ሳምንት የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን የጨረታ ሰነድ እንድትወስዱ እና የመክፈቻ ቀን መስከረም 18/2013ዓ/ም 3፡30 ተዘግቶ  በዚሁ ቀን ከጥዋቱ 4፡00ሰዓት የሚከፈት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን

መመለስ
የጨረታ ምድብ