ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን: 4/13/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን: በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
ጨረታ ቁጥር ራዩ/ግአዳ/001/2013 በጀት ዓመት
ምድብ | የእቃ/አገልግሎት | የጨረታ | የጨረታ ማስከበርያ | የጨረታው | ጨረታው | ||
ምድብ 1 | የደንብ ልብስ ግዥ | 20,000.00 | ከታወቀ ባንክ ( በባንክ የተረጋገጠ | 4:00 | 16ኛው ቀን | 16ኛው ቀን | 4:30 |
ምድብ 2 | የእንጀራ አቅርቦት | 20,000.00 | 4:00 | 16ኛው ቀን | 16ኛው ቀን | 4:30 | |
ምድብ 3 | የፅዳት ዕቃዎች | 200,000.00 | 4:00 | 16ኛው ቀን | 16ኛው ቀን | 4:30 | |
ምድብ 4 | ለአይሲቲ | 120,000.00 | 4:00 | 16ኛው ቀን | 16ኛው ቀን | 4:30 | |
ምድብ 5 | ለመካኒካል ኢንጅነሪንግ | 75,000.00 | 4:00 | 16ኛው ቀን | 16ኛው ቀን | 4:30 | |
ምድብ 6 | የአርማታ ብረት | 122,000.00 | 4:00 | 16ኛው ቀን | 16ኛው ቀን | 4:30 | |
ምድብ 7 | የአውቶሞቲቭ ላቦራቶሪ | 120,000.00 | 4:00 | 16ኛው ቀን | 16ኛው ቀን | 4:30 | |
ምድብ 8 | የኤሌክትሪካልና | 75,000.00 | 4:00 | 16ኛው ቀን | 16ኛው ቀን | 4:30 | |
ምድብ 9 | የማኑፋክቸሪንግ | 120,000.00 | 4:00 | 16ኛው ቀን | 16ኛው ቀን | 4:30 | |
ምድብ 10 | የመኪና ኪራይ | 10,000.00 | 4:00 | 16ኛው ቀን | 16ኛው ቀን | 4:30 |
ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ በምድብ የተዘረዘሩትን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- WWW.rayu.org ወይም
በስልክ ቁጥር 0348770501/0342478375/0348770546
ራያ ዩኒቨርሲቲ
መመለስ