የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ እና መሳሪያ እቃዎች እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። በ15ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  • ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ቁጥር CHS/ACSH/11/2012    ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 24/11/2012

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን  : በ15ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን:   በ15ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል በ15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል

1. የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ

2. የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ

5. ላለማጭበርበር በድርጅቱ ስም ቃለማህላ ማቅረብ የሚችል

.

የጨረታው ዓይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ባንክ ጋራንት ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ

1

የህክምና መገልገያ እና መሳሪያ እቃዎች እቃ

ሎት-1

50,000.00 ብር

6. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል።

7. ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ ይችላል።

8. ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ጊዜ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ተዘግቶ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል። 15ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

9. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ላለማጭበርበር በኮሌጁ ስም ቃለ መሃላ ማቅረብ የሚችል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

መመለስ
የጨረታ ምድብ