መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) በአማራ ክልል በባህርዳር ለሚሰራዉ የከፍተኛ ኢንዱስትሪ ዎርክሾፕ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ በኤሌክትሮ መካኒካል ስራዎች ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 1, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 14, 2008 06:00 ከሰአት
  • ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/
  • Print
  • Pdf

ተ ቁ

የስራዉ ዓይነት

  መለኪያ (L*W*H)

ብዘት

ቦታ

1

To erect pre-engineered building work shop (Industrial Shades)

  (130.3 *43.67* 6) mtr

3

ባህርዳር

 

  1. ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና  የ2008 ዓ/ም  የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ
  2. ተጫራቾች ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ለመወዳደር ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የታደሰ የንግድ ፈቃድ : ቫት : የታክስ ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በማማያዝ  መቐለ ዋና መቤት ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ቢሮ ከሳፕላይ ዋና ክፍለ የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ከፍለዉ መዉሰድ ይችላሉ
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22/02/2015 እ.ኤ.አ 8:00 ሰአት ለዚሁ ተብሎበተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ለእያንዳንዱ ዎርክሾፕ ብር 50,000.00 (ሓምሳ ሺ ብር) ( CPO) ለጨረታዉ ዋስትና የሚሆን በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ (CPO ተቀባይነት የለዉም
  5. ጨረታዉ 22/02/2015 እ.ኤ.አ ከሳት 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍንዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል
  6. ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ለስራዉ የሚያስፈልገዉን :ማሽን የሰዉ ሃይል :ትራንስፖርት እንዲሁም የተለያዩ መሳሪያዎች ወጢ ያጠቃለለ መሆን አለበት
  7. ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል
  8. ተጫራቶች ጨረታዉን አሽንፈዉ ዉል ከፈፀሙበት ዕለት ጀምሮ በ 45 የስራ ቀናት ዉስጥ  ስራዉን አጠናቐዉ ማስረከብ አለባቸዉ :: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብር  ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል
  9. ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም
  10. ተጫራቾች የሚያሰገቡት የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻዉ ማስገባት አለባቸዉ 
  11. ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ  በክፊል   የመሰረዝ  መብቱ  በህግ የተጠበቀ ነዉ::

                            አድራሻ

         መቐለ                                     አዲስአበባ

ስልክ   + 251-342400305/415074                 ስልክ   +251- 116298563 /59                 

ፋክስ  + 251-344406225                         ፋክስ  +251- 116298560                                                            

 

                                      

 

መመለስ
የጨረታ ምድብ