ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ፔፕሲ ኮላ ለፋብሪካዉ ኣጎልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፀዉ የፍሪጅ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፍልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ሓምለ 18, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሓምለ 23, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሓምለ 23, 2012 08:02 ከሰአት
  • ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ቁጥር ኮፒ ማያያዝ ይኖርባቸዋል

2 ኣሸናፊ ማሸነፍ እንደተነገረዉ በ7 ቀን ዉስጥ ዉል ማሰር ኣለበት

3 ፕሮፎርማዉ ተለጥፎ የሚቆይበት ግዜ ከ 17/11/2012 እስከ 23/11/2012ይሆናል

4 ፕሮፎርማዉ የሚከፈትበት ቀን 23/11/2012 ልክ 8፡00 ይሆናል

5 ፋብሪካዉ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 09 41 92 65 25

መመለስ
የጨረታ ምድብ