የሰሜን ሪጅን ቴሌኮም መቀሌ የመኪና ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ መስከረም 6, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰሉስ መስከረም 27, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰሉስ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ፅገና/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/
  • Print
  • Pdf

ጨረታ ቁጥር RFQ No 2604001

የመኪና ጥገና አገልግሎት ግጂ ጨረታ

የሰሜን ሪጅን ቴሌኮም መቀሌ የመኪና ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ተጫራቶች ማሞላት የሚገባቸዉ መስፈርቶች

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቫት ምዝገባ ሰርትፍኬት ::

2 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በመምጣት ከ ነሓሴ 30 / 2006 ዓ/ም ጀምሮ መዉሰድ ይችላሉ ሆኖም ግን የመጫረቻ ሰነዳቸዉን አዘጋጅተዉ እስከ መስከረም 27 /2007 ዓ/ም ድረስ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ከዚህ በሆላ ሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም::
3 ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10. 000 /አሥር ሺ / ሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ በዋጋ መጫራቻ ሰነድ ዉስጥ ወይም ለብቻዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ሰአት የግድ ማቅረብ አለባቸዉ::

4 ኢትዩ ቴሌኮም ጨረታዉን በክፋል በሚከፈትበት ሰአት የግድ ማቅረብ አለባቸዉ::

5 ተጫራቾች የበለጠ መረጃ ከፈለጉ የኢትዩ ቴሌኮም ድህረ ገጽ ወይም በስልክ ቁጥር 01- 15 -50 -56- 78

በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ

አድራሻ

ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቀሌ/


 

መመለስ
የጨረታ ምድብ