የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት (SNV) በትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ለሚሰራቸው የልማት ስራዎች በተለያዩ ወቅቶች መኪና እየተከራየ ይሰራል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ሰነ 12, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳም ሰነ 20, 2012 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳም ሰነ 20, 2012 09:32 ከሰአት
  • መኪና ክራይ/
  • Print
  • Pdf

1ስለሆነም በተጠየቀ ግዜ የተጠየቀው የመኪና ዓይነት ማቅረብ የሚችል ና የ2012 ዓ/ም የታደሰ የመኪና ኣካራይ ንግድ ፍቃድ ያለው ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት እንዲወዳደሩ ይጋበዛል።

2 የጨረታ ማቅረብያ ፎርም ከታች በተመለከተው የድርጅቱ ፅ/ቤት እስከ 20/10/2012 ዓ/ም ድረስ በስራ ሰዓት መጥተው መውሰድ ይችላሉ። ፎርሙ ተሞልቶ በሚመለከተው ሃላፊ ተፈርሞና የድርጅቱ ማህተም ኣርፎበት እሰከ 20/10/2012 ዓ/ም  9፡30 ሰዓት ድረስ ከታች በተጠቀሰው ኣድራሻ መቅረብ ኣለበት።

3 ድርጅቱ ጨረታውን የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣድራሻ ፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ዶቭ ካፌጎን የሚገኝው ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ስ.ቁ 0344-410100 መደወል ይችላሉ።

መመለስ
የጨረታ ምድብ