የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 ዓ/ም የሚገለግል Electrical Submersible pump, Motor Cycle , Laboratory Equipment, Accessories , Chemicals and Reagents
  • Lot 1 Electrical Submersible pump
  • Lot 2 Motor Cycle
  • Lot 3 Laboratory Equipment, Accessories , Chemicals and Reagents ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉተጫ ራቾች

  1. የታደሰ የዘመኑ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና ያላቸዉ::
  2. ቫት የተመዝገበ መጨረሻ ወር ቫት ዲክለር ያደረገ እናቲን ቁጥር ያለዉ::
  3.  የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 100 / አንድ መቶ ብር  /በመክፈል   በመቐለ ዉሃ ግልግሎት ጽ/ቤት ነመምጣት የጨረታዉ ደኩመንት ከደጋፊ ስራ ሂደት ግዥ ፋይናንስን ንብረት አሰተዳደር ቢሮ ቁጥር 13 መግዛት ይችላሉ
  4.  ጨረታ ደኩመንት ማስገባት የሚቻለዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 15 ኛዉ ቀን 2008 ዓ/ም 3:00 ሰዓት ወደ ጨረታዉ ሳጥኑ መማስገባት ይችላሉ
  5. ጨረታዉ የሚዘጋዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ኛዉ ቀን 2008 ዓም 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 3:30 ተጫራቾች ዉይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገዑበት ይከፈታል
  6. ሁሉም ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት 1. 30,000 / ሰላሳ ሽህ ብር/  ሎት 2. 5,000 / አምስት ሽህ ብር/  ሎት 3. 15,000 / አስራ አምስት ሽህ ብር/  የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቹ ምርጫ በብር በCPO ወይም ከታወቀ ባንክ ክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የረተጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት እና በብር መልከ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
  7. ተጫራቾች ነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪም በጨረታ ደኩመንት ዉስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተዉና ተፈርመዉ መቅረብ አለባቸዉ
  8. በደኩመንቱ ከተሰጠ ስፐሲፊኬሸን ዉጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለዉም
  9. የጨረታዉ አሸናፊ ዉል ማሰከበሪያ ካሸነፈዉ ዋጋ በብር CPO ወይም ከታወቀ ባንክ ክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የረተጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት 10 % ማስየዝ  የሚችል እና በ 5 ቀናት ዉስጥ ዉል አስሮ በደኩመንቱ በተጠቀሰዉ ቀን ንብረቱ ማስገባት የሚችል
  10. በጨረታዉ ሂደት ጨረታወን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታዉ   ዉጭ እንደሚሆንና በመንግስት ግዢ እንዳይሳተፍ እነደሚደረግ::
  11. ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በሃላ የሚመጣዉን የጨረታ ዶክመንተ ተቀባይነት የለዉም   የጨረታ ዋጋዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ጨረታዉ ከተከፈተ ለ 45 የስራ ቀናት ብቻ  ነዉ::
  12. ጽ/ ቤቱ  ጨረታዉ  በ 25 %  የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ  የተጠበቀ   ነዉ::
  13. የጨረታዉ ዶክመንት በዛት መሆን ያለበት ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት  ኮፒ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻዉ አሽጎ ማቅረብ  የሚችል 

 አድራሻ ትግራይ መቐለ ቀበሌ 03 መቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር  13

ስልክ ቁጥር   +251 0344 40 7335/6

ፈክስ ቁጥር   0344400911 / 0344410000

 

 

መመለስ
የጨረታ ምድብ