No | Description | Unit | Qty |
1 | 00 ጠጠር | Pcs | 14,883 |
2 | 01 ጠጠር | Pcs | 8653 |
3 | 02 ጠጠር | Pcs | 9691 |
- 1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታደስ ታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- 2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 74 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::
- 3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይችላሉ::
- 4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በሥራ ዝርዝር ለተጠቀሱት ዕቃዎች በሙሉ መሆን አለበት::
- 5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ግንቦት 8/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- 6. ጨረታው ግንቦት 8/2012 ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- 7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/7172 ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-7/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬሳ ግቢ
መመለስ