ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ Shelf, computer maintenance and table በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

1 የ2012 ዓም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ምስክር ወረቀት የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት የተመዝገባችሁ መሆኑን የሚገልፅ እና የባለፈዉ ወር ቫት ዲክለሬሽን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ዋጋ 2% CPO ወይ Unconditional Bank Guarantee ማስያዝ አለባቸዉ

3 ሁሉም ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ 26/08/2012 ዓም ጀምሮ እስክ 07/09/2012 ዓም መቐለ በሚገኘዉ ዋና መስሪያ ቤታችን ደደቢትብድርና ቁጠባ አ/ማ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 አስፈላጊዉን ማስረጃ በመያዝ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዝርዝር የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ

4 ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ዉስጥ ያሉ ቅፆችን በትክክል በመሙላት በየኣንዳንዱ ገፅ በመፈረም እና ማህተም በማድረግ ምንም ገፅ ሳያጎድሉ ማቅረብ አለባችሁ የጎደለ ገፅ ወይም የተዛባ ሰነድ ማቅረብ ከጨረታ ዉጭ ያደርጋል

5 ጨረታዉ 07/09/2012 ዓም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ ም ከጥዋቱ 3:30 ይከፈታል

6 የጨረታዉ አሸናፊ ዉጤት እንደተገለፀ በኣምስት ቀን ዉስጥ ዉል ማሰር ይኖርበታል

7 የጨረታዉ ኣሸናፊ የጨረታ ዉጤት እንደተገለፀ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከጠቅላላ ዋጋ 10% CPO or unconditional Grante ማስያዝ ይኖርባቸዋል

8 ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት በ 40 ቀናቶች ዉስጥ ሙሉ በሙሉ ኣምጥቶ ማስረከብ የሚችል

9ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

10 ለበለጠ መረጃ ዋና ቢሮ ሶስተኛ ፎቅ ቁጥር 11 ወይም በስልክ ቁጥር 0342 40 00 14 መቐለ ዋና ቢሮ በመደወል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s