በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሁመራ ጉም መቅ/ጣቢያ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አገር ሊገቡና ሊወጡ ሲሉ የተያዙ የጽዳት ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ፀረ-አረም ፣ የጽህፈት መሳሪያ ነክ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 23, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የጨረታ መዝጊያ ቀን አና ሰዓት የተለያየ ነው
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የጨረታ መክፈቻ ቀን አና ሰዓት የተለያየ ነዉ
  • ካልኦት ዝሽወጡ / ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
  • Print
  • Pdf
  • ጨረታዉ ባዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን  : 23/8/2012
    ጨረታዉ የሚዘጋበት  የሚከፈትበት ቀን :  ለሐራጅ ማስታወቂያውበአዲስዘመንከወጣበትቀንጀምሮበስምንተኛው ቀንጠዋት 3:30 ሰዓትተዘግቶበዚያኑቀንጠዋት 400 ሰዓትይከፈታል፡፡   ለግልፅ ጨረታ ማስታወቂያውበአዲስዘመንከወጣበትቀንጀምሮበዘጠነኛውቀንጠዋት 3:30 ሰዓትተዘግቶበዚያኑቀንጠዋት 400 ሰዓትይከፈታል፡፡
    የጽዳት ዕቃዎች፣
  • ምግብ ነክ ዕቃዎች፣
  • ፀረ-አረም እና ፀረ-መጸለም፣
  • የጽህፈት መሳሪያ ነክ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

  1. 1. በጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የ2012 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴያቸውን ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምስክር ወረቀት እና የንግድ መለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ በማሸግ ለዝግ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ያለበት ሲሆን ለግልፅ ጨረታው ደግሞ በጨረታው ዕለት ይዞ መምጣት ይኖርበታል። ይሁን እንጂ ለልዩ ልዩ ዕቃዎች የማንኛውም ዘርፍ ንግድ ፍቃድ ያለው መወዳደር ይችላል፡፡
  2. 2. ተጫራቾች የግልፅ ጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ2፡00-6:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ9፡00-12:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6:00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በመቅረጫ ጣቢያው በመሄድ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያው ቀን ድረስ የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችሉ ሲሆን የሃራጅ ጨረታው ደግሞ በነፃ ማግኘት ይችላሉ።
  3. 3. በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) እንዲሁም ለሐራጅ ጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመጫረት ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር ብቻ ለጨረታ ዋስትና (CPO) በሁመራ ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ ስም በባንክ አሠርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. 4. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀን (ስኬጁል) መሰረት መጫረት ይችላሉ።

ተ.ቁ

የመቅ/ጣቢያው ስም

የጨረታው ዓይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ

የጨረታው መዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ሁመራ

ሐራጅ

እስከ ስምንተኛው ቀን

ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስምንተኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ግልፅ

እስከ ዘጠነኛው ቀን

ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዘጠነኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

  1. 5. የጨረታው መክፈቻ ቦታ፡- በሁመራ ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ የሚካሄድ ሲሆን፣ ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይካሄዳል።
  2. 6. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (CPO) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታው ውጤት ከተገለፀ በ3 ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል ።
  3. 7. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ አለበት።
  4. 8. ከላይ በተ/ቁ 7 በተገለፀው ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረገ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል ።
  5. 9. የጨረታው አሸናፊ ከጉምሩክ ንብረቱን ከተረከበበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናት ወደ ንግድ መደብሩ (መሸጫ ቦታው) ንብረቱን መውሰድ አለበት።
  6. 10. ኮሚሽኑ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡-ሁመራ 034-248-5433/ 034-248-50 65

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን

በሁመራ ጉምሩክ ባስሥልጣን

መቅረጫ ጣቢያ ጽ/ቤት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (57)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s