የኢ/ያ ቤተሰብ መምርያ ማህበር ሰሜን ፅ/ቤት የ ሰራተኞች ደምብ ልብስ ጨርቅ ገዝቶ ለማሰፋት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ሚያዝያ 20, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 29, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:1,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 29, 2012 04:00 ጥዋት
  • ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/
  • Print
  • Pdf

1 ኣቅራቢዎች የ 2012ዐዓ/ም የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ ፣ ቲን ቁጥር ፣ የታደሰ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ ደግሞ ቫት ምዝገባና የቅርብ ገዜ ወር ቫት ዲክለረሽን ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ብር 1,000.00 በስፒኦ አሰርተዉ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ

3 ላሸናፊ ከታወቀ በሃላ ዉል ማስከበያ ኣሸናፊዉ ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በጥሬ ገንዘብ ወይ በስፒኦ ማስያዝ የሚችሉ

4 የጨረታ ሰነድ  ከድርጁቱ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ

5 የጨረታ ሳጥን 29/08/2012ዓ/ም ልክ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ ለክ 4፡00 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

6 ድርጅታችን የተሻ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 03 44 41 44 99 /03 44 41 83 38

መመለስ
የጨረታ ምድብ