1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገባቹ
4 በኣቅራቢነት የተመዘገባቹ
5 የማይመለስ ብር 50 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰኣት ከ 23/07/2012ዓ/ም እስከ 05/08/2012ዓ/ም መዉሰድ ትችላላችሁ
6 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያ ሰነድ በትክክል ሞልታቸሁ በማሸግ እስከ 05/08/2012ዓ/ም ሰዓት 9፡00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል በተጨማሪ ለዉድድር ለጨረታ ያቀረባችሁት ዋጋ ለምን ጊዜ እንደሚቆይ መጠቀስ ኣለበት
7 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 20000.00 /ሃያ ሺ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ኣይፈቀድም
8 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 05/08/2012ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኙ ይመረጣል ሆኖም ባለመገኘታቸዉ ጨረታዉ ኣይስተጋገልም
9 ኣሸናፊ ተጫራች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ዉስጥ ካሸነፊት ጠቅላላ ዋጋ 10% ስፒኦ በማስያዝ ቀርቦ ዉል ማሰር ይኖርበታል
10 ጽ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ 03 44 40 83 51
መመለስ